cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ይቅርታዬ 🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
18 242
المشتركون
-224 ساعات
+547 أيام
+32330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
إظهار الكل...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Photo unavailableShow in Telegram
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
ይቅርታዬ 🔥🔥
የመዝሙር ማዕከል OFFICIAL CHANNEL
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
የመዝሙር አልበም
URIM🔥
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
KAL 👑pictures👑
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
JOIN
ጌታ ሆይ ለፍቃድህ አኑረን🙏🥰🥰 🥹
إظهار الكل...
🙏 10👍 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
إظهار الكل...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
ጥያቄውን ስትጨርሱ ትምርቱ ተለቋል ገብታችሁ ተባረኩበት 👇👇👇👇👇 https://t.me/YIKRTAYE_2/1890
إظهار الكل...
5
“እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኵስ አትቍጠረው” የተባለዉ ደቀ መዝሙር ማነዉ?Anonymous voting
  • ዮሐንስ
  • ጴጥሮስ
  • ያዕቆብ
  • ማቲዎስ
0 votes
👌 5👍 1
የጌታ ድምፅ፣ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?”  ሲል የሰማዉ ነብይ ማነዉ? ኢሳያስ 6:8Anonymous voting
  • ኤርሚያስ
  • ኢሳይያስ
  • ዮናስ
  • ሕዝቅኤል
0 votes
የክርስቶስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ "ክርስቲያን" ተብለዉ የተጠሩት በየትኛው ከተማ ነዉ?Anonymous voting
  • በእየሩሳሌም
  • በቤሪያ
  • በአንጾኪያ
  • በናዝሬት
0 votes
ገንዘብ ልስጣችሁና እኔም እንደ እናንተ እጄን በመጫን ሰዎች መንፈስ ቅዱስ እንዲሞሉ ላድርግ ያለዉ ጠንቋይ ማነው ?Anonymous voting
  • በርያሱስ
  • ኤልማስ
  • ሲሞን
  • ድያ
0 votes
👍 1
"እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር፣ ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና" ተብሎ የተፃፈው ለማን ነዉ?Anonymous voting
  • ለጢሞቴዎስ
  • ለቲቶ
  • ለሮሜ ሰዎች
  • ለፊልጵስዩስ ሰዎች
0 votes
👍 3