cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 906
المشتركون
-224 ساعات
-1427 أيام
-16530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
2👍 1
😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

❤️ላንተ❤️ የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍 አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍ነገሮች እንዳልጠበቅናቸው ሆነው ቢያወዛግቡንም በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍 ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ እድሜ ልኬን አፈቅርሃለሁ😍   ♥️ ❤️  ♥️   ላንተ✍️✍️ https://t.me/cheweta   ,,,,,🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹,,,,,                                      ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌#Like ና #አደራ_ሼር_ 😉 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏 https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
👍 2
👍 2
إظهار الكل...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

💝የመረጥሽዉ ያንቺ ነው💝 https://t.me/cheweta 1💝 ሰዓት⌚ 2💝 ጫማ 👠 3💝 ነጠላ/ኢጃብ 4💝 ቦርሳ👜 5💝  ቸኮሌት🍫 6💝  ሀብል📿 7💝  ልቦለድ📚 8💝  ቀሚስ/አባያ 9💝  2GB 10💝  ስልክ📱 11💝ሽቶ 12💝የጆሮ ጌጥ 13💝 ሊፕስቲክ👄 14💝 ካልሲ 15💝 ሎሽን🧴 16💝  የእጅ አምባር 17💝  አንቺን/አንተን 18💝  ኤርፎን 19💝  አሻንጉሊት 20💝 መፅሐፍቅዱስ/ቁርአን📖 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

👍 2🔥 1🎄 1
==============================             💝 የልደት ስጦታ ለሴቶች 💝 ================================           ከታች ከተዘረዘሩት  ቁጥሮች ውስጥ አንድ ቁጥር ምረጪ ለልደትሽ  ስጦታ እሰጥሻለሁ  ማለት ነው እንቢ ማለት አይቻልም https://t.me/cheweta 1💝2💝3💝4💝5💝6💝7💝8💝9💝10💝11💝12💝13💝14💝15💝16💝17💝18💝19💝20💝 https://t.me/cheweta
إظهار الكل...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

2
በደንብ እንተዋወቅ START 1. ስም? 2. ሰፈር? 3. ክፍል? 4. ት/ቤት? 5. እድሜ? 6. ስልክሽን ላኪልኝ? 7. ስልክህን ላክልኝ? 8. ወክ ገብዘኝ? 9. ወክ ጋብዢኝ? 10.ምን ፈታ ያደርግሻል? 11. ምን ፈታ ያደርግሀል? 12.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው? 13. አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት? 14. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው? 15. ምን አይነት ወንድ እመስልሻለው? https://t.me/cheweta 16. ምን አይነት ፊልም ይመችሀል? 17.ምን አይነት ፊልም አይመችህም? 18. ምን አይነት ፊልም ትወጃለሽ? 19. ምን አይነት ፊልም አይመችሽም? 20. ሲከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 21.ሲከፋህ ምን ታደርጋለህ? 22. ፎቶሽን ላኪልኝ? 23. ፎቶህን ላክልኝ? 24.ከቤተሰቦችሽ ማንን በጣም ትወዳለሽ? 25.ከቤተሰቦችህ ማንን በጣም ትወዳለህ? 26.ፍቅረኛ አለህ? 27. ፍቅረኛ አለሽ? 28. ምን አይነት ሰው ይመችሻል? 29. ምን አይነት ሰው ይመችቸል? 30. የምትወጂው ሙዚቃ? https://t.me/cheweta 31. የምትወደው ሙዚቃ? 32. አሁን ደውይልኝ? 33. አሁን ደውልል? 34. ሰው አስከፍተሽ ታውቂያለሽ? 35. ሰው አስከፍተህ ታውቃለህ? 36. ምን ምግብ ትወጃለሽ?ከፆም?ከፍስክ? 37. ምን ምግብ ትወዳለህ?ከፆም?ከፍስክ? 38. ፍቅረኛሽ ብሆን ምን አይነት ሴት ትሆኝልኛለሽ? 39. ፍቅረኛህ ብሆን ምን አይነት ወንድ ትሆንልኛለህ? 40. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዢኛለሽ? 41. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዘኛለህ? 42. ትወጂኛለሽ? 43. ትወደኛለህ? 44. ለምንድን ነው የምትወጂኝ? 45. ለምንድን ነው የምትወደኝ? 46. አፍቅረሽ ታውቅያለሽ? 47. አፍቅረህ ታቃለህ? 48. ግንም ግጠምልኝ እና ላክልኝ? 49.ግጥም ግጠሚልኝ እና ላኪልኝ? 50. የአሪፍ ጓደኛህ ስም? 51. የአሪፍ ጓደኛሽ ስም? 52. ሰክረህ ታቃለህ?መቼ? 53. ሰክረሽ ታውቂያለሽ?መቼ? 54. first kiss? 55. የመጀመሪያሽ boy friend ስም እና ፎቶ? 56. የመጀመሪያህ girl friend ስም እና ፎቶ? 57. ደስ የሚልሽ ስም? 58. ደስ የሚልህ ስም? 59. ሰው ሲያስከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 60. ሰው ሲያስከፋህ ምን ታደርጋለህ? @cheweta @cheweta 61. ምን ያስቅሻል? 62. ምን ያስቅሀል? 63. ደብቀኀኝ ታቃለህ? 64.ደብቀሽኝ ታውቅያለሽ? 65. ዋሽተኀኝ ታቃለህ? 66. ዋሽተሽኝ ታውቅያለሽ? 67. ሚስጥርህን ንገረኝ? 68. ሚስጥርሽን ንገሪኝ? 69. በብዛት ምን እያልሽ ትሳደቢያለሽ? 70. በብዛት ምን እያልክ ትሳደባለህ? 71. አሪፍ ባሀሪሽን ንገሪኝ? 72. አሪፍ ባሀሪህን ንገረኝ? 73. ቁም ነገረኛ ነሽ? 74. ቁም ነገረኛ ነህ? 74.የማይመችሽ ባህሪዬን ንገሪኝ? 75. የማይመችህ ባህሪዬን ንገረኝ? 76. የልደትሽ ቀን? 77. የልደትህ ቀን? 78. ከመጀመሪያው boy friendሽ ጋር ለምን ተጣላቹ? 79. ከመጀመሪያህ girl friendህ ጋር ለምን ተጣላቹ? 80. ተደባድበሽ ታውቅያለሽ?ለምን? 81. ተደባድበህ ታውቃለህ?ለምን? 82. ምን አትወጂም? 83. ምን አትወድም? 84. ምን አይነት አለባበስ ይመችሻል? 85. ምን አይነት አለባበስ ይመችሀል? 86. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስባለህ? 87. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስቢያለሽ? 88. አልወድህም እሺ በይው ብለውኝ ነው ብልህ ምን ታደርጋለህ? 89. አልወድሽም ስለወደድሽኝ ሼም ይዞኝ ነው ብልሽ ምን ታደርጊያለሽ? 90. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለህ? 91. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለሽ? 92. የመጀመሪያሽ boy friendሽ ምኑን ወደድሽለት? 93. የመጀመሪያህ girl friendህ ምኗን ወደድክላት? 94. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 95. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 96. አነደ ኔማር or ዲባላ ቆንጆ መሆን ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ? 97. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 98. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 99. ሚስቴ ሁኚ? 100. ባለ ሁን? ይሄን እንጫወት ከ 1-100 ቁጥፎች አሉ ቁጥር እንጠራለን መልስ በየተራ ግን ሁለታችንም በታማኝነት መዋሸት እና መደባበቅ የለም እሺ አመሰግናለው🙏 @cheweta @cheweta
إظهار الكل...
Now l give u a chance and 100 question from which u can ask me only 1 ❤https://t.me/cheweta❤ 1. አፍቅረ ታቃለክ/ሽ💝 2. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/ሽ 3. kiss አድርገክ ታቃለክ/ሽ💋👄 4. ምን አይነት ሰው እመስልካለው/ ሻለው👧👨 5. ይቅርታ ጠይቀክ ታቃለክ / ሽ /ለማን? 6. በራስክ ደስተኛ ነክ/ ሽ 7. ፍቅረኛ አለክ/ ሽ🕵‍♀🕵 8.ምን አይነት ወንድ / ሴት ይመችሻል / ካል 9. ት/ት  ይፈቀራካት  ልጅ የለችም👩‍🎓👩‍🎓 10. 2 ሰው ወደክ ታካለክ/ ሽ 11.ከቤተሰብክ ማንን አስበልተክ ትወዳለክ/ ጃለሽ👨‍👩‍👧‍👦 12. እወድካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሻል💞 13. ስንት ሰው ተይቆሻል??🙎‍♂🙍‍♂ 14. ፍቅረኛክ /ሽ/ ጋደኛክን ብትወደው ምን  ይሰማካል / ሻል🤦‍♂🤦‍♀ 15. አራፍ ባህራህን👌👌 16. ምን ያስደስትካል/ሻል😃😁 17. አግባኝ/ቢኚ/ ብልሽ / ብልክ💍💍 18. ተፈቅረህ ታውቃለህ/ ሽ💖💕 19.ፍቅር ላንተ ምንድ ነው? /ላንቺ❣ 20. ለፍቅረኛክ ታማኝ ነህ / ነሽ💓 21. የት ተገናኛችሁ ? 22. እንደምትወዳት በቀን ውስጥ ስንቴ ትነግራታለክ/ ዋለሽ 23. የልጅነት ፍቅረኛ ነበረችክ/ ሽ 24. እየወደድሺው / ካት/የተለየሀት ልጅ አለች 25. ራስሽን /ክን/ አሳልፈህ /ሽ / የምትሰጠው ሰው አለ? ማን??? 26. እስከ አሁን ስንት ሰው አፍቅረካል 27.ከኔ ጋር ማድረግ ምትፈልገው/ ጊዉ/ ነገር 28. አስቲ የፍቅር ጥይቄ አቅርብልኛ 29. የምትወዳት ልጅ  ለሰርግ ብትጠራ ምን ታረጋለክ https://t.me/cheweta 30. ስለኔ ምን ታስባለክ 31. ከፍቅረኛክ/ሽ/ ጋራ ስትጣላ ምን ይሰማካል 32. ሞት አምሮክ/ሽ/ ያካል 33. ሰው አስከፍተክ/ሽ/ ታቃለክ 34. ከኔ ጋር ምን አይነት ላይፍ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/ 35. photo ላክ /ኪ/ 36.ነገ እንገናኝ 37. ስንት ልጅ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/ 38. ከፍቅረኛክ/ሽ  ምኑዋን ትወድላታለክ 39. ተፈቅረክ ታቃለክ/ሽ/ 40. አራፍ ወንድ ነኝ ብለክ ታስባለክ 41. ዋሽተከኝ ታውቃለክ/ ሽ/ 42. የኔ ያልከው/ሺው/ሰው ቢከዳክ/ሽ/ ምን ይሰማካል/ሻል/ 43. ስቶታ ትሰቶክ/ሺ/ ያቃል 44. በዚ ሰሀት እንዲኖራክ/ሽ/ ትፈልጋለክ 45. ዝፈንልኝ 46. አራፍ ግትም ግተምልኝ 47. ምን አይነት አለባበስ ይመችካል/  ሽ 49 .ትወጂኛለሽ /ትወደኛለክ ?? 50 .ምን አይነት ሰው ነክ 51.ለሴት ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለክ 52.ለወንድ ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለሽ 53.ዘፈን ጋብዘኝ/ኝ chat አድርገክ ታውቃለክ/ሽ 55.ታፈቅረኛለክ/ሽ💝💝 56.ከኔ ባህሪ የምትወደው/ጂው 57.በዚህ ሰአት ምን እያሰብክ/ሽ ነው 58.ምን ብለክ መሳደብ ይቀናካል/ሽ 59.ስለ እኔ አስበክ ታውቃለክ/ሽ👨‍❤️‍👨 60.ለፍቅር መስፈርት አለክ/ሽ💖💖 61.ቆንጆ ሴት ትወዳለክ/ሽ🙍 62.እኔ ምን ለብሼ ብታየኝ ደስ ይልካል/ሸ👗👢👡👠 63.መጥቼ በጓደኞችክ ፊት አግባኝ ብልክ ምን ይሰማካል/ሽ💍💍 64.ከኔ Photo በጣም የወደድከው የቱን ነው/ሽ 65.ለአንተ ምርጥ ሴት ምን አይነት ናት/ነው🙍 66.ከgf ጋር sex ግዴታ ማድረግ አለብን ብለክ ታስባለክ/ሽ 67.ስጦታ ስጠኝ ብልክ ምን አይነት ስጦታ ትሰጠኛለክ/ሽ 68.አይተክ በጣም የወደድከውን ፊልም ንገረኝ/ሽ 69.ሰው ምን አይነት ስጦታ ቢሰጥክ ደስ ይልካል/ሽ👟 70.እኔ ናፍኬክ አውቃለው 71.ሴት ምን አይነት ስትሆን ትደብርካለች🙍 72.ወንድ ምን አይነት ሲሆን ይደብርሻል🙎‍♂ 73.Photo መነሳት ትወዳለክ/ትወጃለሽ 74.ሱስ አለብክ አዎ ከሆነ የምን/አለብሽ የምትቀባ ሴት ትወዳለክ 76.ሴቶች ሲቀቡ ደስ የሚልክ የሊፒስቲክ ከለር ምንድነው💄💄💋 77.ወንዶች ምን አይነት ሲለብሱ ደስ ይልሻል👟👕👔 78.ተማሪ ነክ/ሽ ወይስ ሰራተኛ👩‍🎓👨‍🍳👮 79.እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?💞 80.እንደምወድክ ታውቃለክ?💗 81.first kiss እንዴት ነበር💋 ላይ ቺት አድርገሽ ታውቂያለሽ አዎ ከሆነ ለምን💃 ላይ ቺት አድርገክ ታውቃለክ አዎ ከሆነ ለምን 84.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው 85.አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ነው 86.ከማን ጋር ነው ምትኖረው/ሪው 87.ምን አይነት አለባበስ ትወዳለክ/ትወጃለሽ👚👖 88.ከስንት ሴት ጋር ተኝተካል 89.ለማን ነው በጣም ክብር ያለክ/ሽ 90.ልብክ/ሽ ከማን ጋር ነው ❤️❤️ መሆን ትችያለሽ?💑 መሆን ትችላለክ?💑 93.እኔ ባፈቅርክ ምን ትላለክ/ትያለሽ👩‍❤️‍💋‍👩 94.የማን አድናቂ ነክ/ሽ ከዘፋኝ 95.ከሴት ምኑዋ ደስ ይልካል ወይም ይማርክካል👯 96.ከወንድ ምኑ ደስ ይልሻል 97.ማታውቂው ወንድ ስሞሽ ያውቃል 💋 98.ማታውቀው ሴት ስሞክ ያውቃል💋 99.ረጅም የፍቅር መንገድ ተጉዘክ ታውቃለክ/ሽ ከማን ጋር 100.እኔ ባፈቅርክ/ሽ ምን ትላለክ/ትያለሽ👨‍👧 ❤️ https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
إظهار الكل...

👍 2 1