ETHIO SIGMA
ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹 ወንድ ሁን!!!👿 For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn For promotion - @Ethiopiansigmabot ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group Our video Channal link -https://t.me/+nEZ2GNkcYZYzODg0
إظهار المزيد60 203
المشتركون
-1524 ساعات
-527 أيام
+7 27930 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
📲 "SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET
📲 "SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET
😁 42🫡 16👍 12👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
👋ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ከታላላቅ ስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸው ሶስት ምክሮችን እናያለን።‼️
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
➡️ ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።
ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ራስህን ለመለወጥ ብትሞክርም ባትሞክርም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም፤ ታዲያ ራስህ ላይ ሰርተህ የዛሬ አመት ቢመጣ አይሻልም? ህይወትን በዘፈቀደ ሳይሆን በእቅድ ለመኖር ምርጫው ያንተ ነው!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️የሆነ ነገር ማድረግ ፈልገህ ሰዎች ምን ይሉኛል ወይ ደግሞ ፍርሀት ሲሰማህ እንዲህ ብለህ ለራስህ ንገረው "አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም፤ አንድ ህይወት አለኝ ያመንኩበትን አደርጋለሁ!"
ሁሉም የሚኖረው አንተ ስትኖር ነው፤ ታዲያ አንተ የምትፈልገውን ካላደረክ፣ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ? ወዳጄ እንዲ የሚያስቡ ሁሉ የተሻለ የአይምሮ ሰላም አላቸው፤ ውስጥህ እየወቀሰህ እስከመቼ ትኖራለህ? አንተም እኮ ይሄ የአይምሮ ሰላም ይገባሀል!
ሰላማዊ ቀን ተመኘውላችሁ።📊
Photo unavailableShow in Telegram
ጓደኛህ መጥቶ ስላንተ የተወራውን መጥፎ ነገር ሊነግርህ ከሞከረ እንዲ በለው..
-ስለኔ መጥፎ ነገር ማውራታቸውን አትንገረኝ...
ባንተ ፊት ስለኔ ማውራት ለምን እንደተመቻቸው ንገረኝ
📲 "SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET
🫡 52👍 5😎 3❤🔥 2👎 1
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId5605516888
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድ ልጅ ለራሱ ከፈጣሪ በታች ማንም እንደሌለው እስኪገባው ድረስ ህፃን ነው!
📲 "SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET
👍 67
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
አርሰናል
ቶተንሃም
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ኒውካስትል
ዌስትሃም
ሌላ ቡድን
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
JOIN
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.