ኢትዮ COIN
𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘, to ETHIO COIN channel. ሁሉንም የ AIRDROP አሰራሮች እና አዳዲስ መረጃዎችን የምታገኙበት channel ነው:: Share 👉https://t.me/ethio_coiin
إظهار المزيد5 411
المشتركون
-724 ساعات
-557 أيام
-23730 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ
Top10 global ranking - Special ✔️
Licence Europe - Legal ✔️
Prediction markets - Market ✔️
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ
1) Hamster Tube - PR&TEAM
2) Hamster Gram - PR&TEAM
3) Hamster Kombat Merch - Special
Photo unavailableShow in Telegram
#NOTCOIN 📣
6 DAY ONLY 👀‼️
Notcoin Stake ያላደረጋችሁ ወይም Withdraw ሳታደርጉ እዛው ቦቱ ውስጥ ያስቀመጣችሁ እስከ June 16 ድረስ Withdraw የማታደርጉ ከሆነ ያላችሁ Coin በሙሉ Burn( ይቃጠላል ) ‼️
Stake ያደረጋችሁ ምንም ችግር የለም Stake ቀኑ ሲያበቃ ኖትኮይናችሁን ተመላሽ ስለሚደረግላችሁ ተረጋጉ ። ✔️
በተጨማሪ Stake አድርጋችሁ የነበረ እና አሁን ማውጣት የምትፈልጉ Unstake አድርጋችሁ ወደ Wallet መላክ ትችላላችሁ እና Withdraw process እስከ 48hr. ስለሚፈጅ ተረጋግታችሁ ጠብቁ 🔒
Photo unavailableShow in Telegram
በታፕስዋፕ ዙሪያ ሰሞኑ አዲስ ዜና ይኖራል
ለወራት ብዙ ሚልየኖች ተጠቃሚዎችን ማግኘት የቻለው ታፕስዋፕ ሊጠናቀቅ 20 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ።
አሁን ላይ 47 ሚልየን ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለው ታፕስዋፕ በቅርቡ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ያሳወቁ ሲሆን ይሄም ዋጋቸውን ይፋ ከሚደረግበት ብሎክቼይን የተገናኘ ነው ሲሉ ብዙዎች ግምታቸውን አስቀምጠዋል ።
ታፕስዋፕ በአጠቃላይ በተጠቃሚዎቹ 1 ትሪሊየን 742 ቢልየን 406 ሚልየን 422 ሺ ጊዜ Tap መደረጉ ነው የተነገረው (1,742,406,422,323)
ከሶላና እንደማይሰራ ይፋ ከተደረገ ቡሃላ በብዙዎች ጥያቄ የተነሳበት ታፕስዋፕ በሌሎች ተጠቃሚዎቹ ዘንድ በቅርቡ TON ወይም BINANCE ን ለብሎክቼይንነት እንደሚጠቀም ይፋ ያደርጋል ሲሉም በሶሻል ሚዲያ ላይ በብዛት ታይቷል ።
የሚቀጥሉት 20 ቀናት ለታፕስዋፕ እና ለተጠቃሚዎች ወሳኝ ቀናቶች ናቸው......በኔም ግምት ወይ በBINANCE ወይም በTON ዋጋው ሊስት የሚደረግ ይመስለኛል ።
መስራታቹን ቀጥሉ ለማለት ነው.....መልካም ጊዜ
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የሃምስተር 1 ሚልየን ኮድ
A . -
I . .
R . - .
D - . .
R . - .
O - - -
P . - - .
Photo unavailableShow in Telegram
በMay ወር Launch የተደረጉ Tokens አሁን በMarket cap ላይ ያላቸው Condition ይህ ነው ።
Over last month until today Notcoin ጥሩ Condition ላይ ያለው መሆን ችሏል...!!