cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hasen Manzuma Official

@ ብስራታን ነገራት አርግዘሻል አላት ተደሰቺ አላት አብሽሪአሚና ሰይዲና ኑረል አለሚና

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
199
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰሉ ዓለ ነቢ💛 ነገ ላይ አንድ ቢሊየን ዶላር ይሰጠኛል ብለህ ሙሉ ተስፋ ያደረግክበት ሰው ዛሬ ላይ መቶ ብር ሊሰጥህም ሊያሰጥህም አይችልም እየተባልን ነው ነገ የቂያም ቀን ሀምሳ ሺህ አመት አላህ ፊት ቆመህ ከስር ላብ ከላይ ፀሀይ አናትህ ላይ ስንዝር ቀርባ ስታሰቃይህ ላንተም ለ አንቢያእ ለሙርሰል ለመላኢካ ላንተም ጭመር ለጭንቅ ጊዜ ደራሽ የሆኑት ነቢይ አትወሰልባቸው ምንም አያደርጉልህም ካልክ ዛሬ ያላደረጉልህ ነገም አያደርጉለህም አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚 ✍HASEN MANZUMA OFFICIAL
إظهار الكل...
ከመላው ዓለም ለሐጅ ሥነ ሥርዐት ክንውን ወደ ሀገሯ ይገባሉ ተብለው የሚጠበቁትን ከሁለት ሚሊዮን የሚልቁ ምዕመናንን መቀበል የጀመረችው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ የአላህ እንግዶች ከቤት የወጡበትን ውጥን እንዲሞሉ ሽር ጉድ ማለቷን ቀጥላለች፡፡ ሳዑዲ እንግዶችን መቀበል የጀመረችው ግንቦት 1/2016 ነበር፡፡ እስካሁን ከተቀበለቻቸው ውስጥ ከእኛዋ ኢትዮጵያ የተነሱ ምዕመናን ይገኙበታል፡፡ 12 ሺሕ ኢትዮጵያውያን እስከ ሰኔ 2/2016 ድረስ ሳዑዲ ዐረቢያ ተጠናቀው ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በርግጥ ሳዑዲ ዐረቢያ ሑጃጆችን መቀበል ጀምራም ቢሆን ለዑምራ እና ሌላ ጉዳይ (ለምሣሌ ለጉብኝት) በተለይ መካ ከተማ የሚጓዙ የሀገሯን ሰዎችም ሆነ እንግዶችን ስታስገባ ቆይታለች፡፡ ሆኖም ከዛሬ ሐሙስ ግንቦት 15/2016 አንስቶ ለሐጅ ካልሆነ በስተቀር የከተማዋን በር መቆለፏን እወቁት ብላለች፡፡ በዚህም ወደ ቅድስቲቱ መካ ከተማ የሚያስገቡ የፍተሻ ጣቢያዎች፣ ከሑጃጅ ውጪ ሌላ ሰው ወደ ውስጥ እንዳይዘልቅ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ሳዑዲ ዐረቢያ ከሚቀጥለው ሳምንት ግንቦት 25/2016 ጀምሮ ደግሞ፣ በድንገት ያለ ሐጅ ቪዛ ወደ መካ ከተማ ዘልቆ ያገኘችውን ግለሰብ እንዲሁ አትለቀውም፤ 10 ሺሕ ሪያል መቀጮ እንደምታስከፍለው ቀድማ አሳውቃለች፡፡ ቅጣቱ በዚህ ብቻ ላይቆም ይችላል፤ ከተደጋገመ ከምድሯ ያስባርራል፡፡ ሳዑዲ ዐረቢያ ወደ ሐጅ ቀናት ስትቃረብ፣ ከሐጅ ቪዛ ውጪ የያዙ ምዕመናንን ወደ መካ እንዳይገቡ ከማገድ ጎን ለጎን ሐጅ መድረሱን ጠቋሚ የሆነውን የካዕባን ልብስ ከፍ አድርጋለች፡፡ ሳዑዲ በየዓመቱ የሐጅ ቀናት ሲቃረቡ ይህን የምታደርገው በጥንቃቄ ነው፡፡ ዘንድሮም ኪስዋውን ከመሬት ከፍ ለማድረግ 36 ባለሞያዎችን ከአስር “ክሬን” ጋር መድባለች፡፡ ባለሞያዎቹ ልብሱን ከፍ አድርገው በአራቱም ማዕዘን በነጭ የጥጥ ጨርቅ እንዲሸፈን (ኢህራም) አድርገውታል፡፡ ኢህራም የተደረገው ኪስዋ በየዓመቱ የሚቀየር ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚጀምረው በዙልሒጃ ወር 9ኛው ቀን ይቀየር የነበረ ቢሆንም በቅርብ ጊዜያት በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሙሐረም ወር የመጀመሪያው ምሽት እንዲቀየር ተወስኗል፡፡ ኪስዋ የዓለማችን ውዱ ልብስ ነው፡፡ የልብሱ ክብደት 850 ኪሎ ግራም ሲመዝን፣ ወጪው ደግሞ 6.5 ሚሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ ኪስዋ ሲዘጋጅ ቢያንስ 200 ባለሞያዎች ይሳተፋሉ፡፡ የኪስዋ 670 ኪሎ የሚመዝነው ጥቁር ሀር ነው፡፡ በዚህ ሀር ላይ ለሚጻፉ የቁርኣን አንቀፆች 120 ኪሎ 21 ካራት ወርቅ እንዲሁም 100 ኪሎ ግራም ብር ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ✍HASEN MANZUMA OFFICIAL
إظهار الكل...
ኸሚስ ሙባረክ ❤️
إظهار الكل...
ሶለዋትን አትቁጠሩ ይልቁን እስትንፋሳችሁ በሙሉ ሶለዋት አድርጉ" አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም! ✍ HASEN MANZUMA OFFICIAL
إظهار الكل...
አነስ ረ.አ ስለ ሰይዳችን ﷺ ሲናገሩ  "ጨረቃዋን አየኃት ረሱል ﷺ አየኃቸው መልሼ ጨረቃዋ አየኃት ከዛም መልሼ ረሱል ﷺ አየኃቸው ወላሂ ረሱል ﷺ ከጨረቃዋ በላይ ውብ ናቸው የኔ ውቡ ነቢﷺ
إظهار الكل...
የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa © @Quran_Mp3_Collecten ✍ HASEN MANZUMA OFFICIAL
إظهار الكل...
  • File unavailable
  • File unavailable
We are back👳‍♀ አሚር ሁሴን//መዲና//አዲስ ነሺዳ እና መንዙማ 2016 /AMIR HUSSEN/MEDINA NEW NESHIDA&MENZUMA2024 በአንዳንድ ምክንያቶች ጠፍተን ነበር ተመልሰናል ስለዘገየሁባቹ አፉ በሉኝ🤗 Medina Tube https://t.me/medina_tube
إظهار الكل...
በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን የተዘናጋ(የረሳ) ሰው በርግጥ የጀነትን መንገድ ስቷል” 💚🤍💚 ይላሉ #የኛ_ነብይﷺ
إظهار الكل...
Photo unavailable
ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል! አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ? እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ» አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል። አላህ በድጋሚ «ሙሐመድ ሆይ! ተደሰትክ?» ይላቸዋል። «ጌታዬ ባንተ እምላለሁ! አሁንም ከህዝቦቼ የቀሩ አሉ» ብለው ያለቅሳሉ! አላህም ለመላእክቱ «አይኑ የትንኝ ራስ የምታክል እንባም ብትሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አውጡ» በማለት ያዛል። ከዚያም «ያ ሙሐመድ! አሁንስ ተደሰትክ?» ይላቸዋል። «ወላሂ አልተደሰትኩም። አሁንም ከኡመቴ የቀሩ ሰዎች አሉ። ይላሉ ረሱላችን ﷺ » አላህ ለመላኢኮች «ላኢላሀ ኢለላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ያለውን በጠቅላላ ከጀሀነም አውጧቸው» በማለት ያዛል። ጀሀነም በሮቿ ተከፍተው ሁሉም ወደ መስካሪዎች ጎራ ይነጉዳሉ። ከወርቅና ከሉል በተሰራ ግንብ ውስጥ ይነዳሉ። ባማረ መዓዛ ይታወዳሉ። ውስጥ የነበሩት የጀነት ሰዎች የተበለጡ እስኪመስላቸው ድረስ እነዚህ ሰዎች ውብ ይሆናሉ። ከዚያም ወደ ጀናህ እንዲገቡ ይደረጋል። ይሄኔ ለመጨረሻ ጊዜና ለዘልዓለም ጀሀነም ትዘጋለች!! በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ፦ « ﺭُّﺑَﻤَﺎ ﻳَﻮَﺩُّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ (ሱረቱ አል-ሒጅር- 2) አላህ የርሳቸውን ሸፈዓ የምናገኝ ያድርገን!! ሰሉ ዐለል ሐቢብ!! ✍ HASEN MANZUMA OFFICIAL
إظهار الكل...