cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💿ተዉሒድ tv 💿

ቻናል ቴሌግራም https://t.me/tefs1 ግሩፕ ቴሌግራም https://t.me/tefs2 📕ዩቱብ ቻናል ለመግባት ሊንኩ ጆይን ሼር ያድርጉ https://www.youtube.com/@AbusalmanAhmedin https://chat.whatsapp.com/ErGX8kRWcLS9g9WoB3nG3A https://whatsapp.com/channel/0029Va9kHq0HrDZijFrzcU1L

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 885
المشتركون
-324 ساعات
-117 أيام
-2630 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
Follow the አህመዲን ኑርተማም ትርጋ ahmdein Nurtemam channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va9kHq0HrDZijFrzcU1L youtube#ዩቱብ ቻናል https://www.youtube.com/@AbusalmanAhmedin የተለያዩ ጥቅሶች #የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች መላከያ ቻናል ሼር ጆይን ያድርጉ#share Join
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር‼ ====== ✍ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል። እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን! BREAKING NEWS: Eid Al Fitr 1445/2024 is on Wednesday, 10 April 2024. The Crescent was NOT SEEN in the Kingdom today. The month of Ramadan 1445 will complete 30 days tomorrow, 1st Shawwal 1445 is on Wednesday, 10 April 2024
إظهار الكل...
ቻናል ቴሌግራም https://t.me/tefs1 ግሩፕ ቴሌግራም https://t.me/tefs2 📕ዩቱብ ቻናል ለመግባት ሊንኩ ጆይን ሼር ያድርጉ https://www.youtube.com/@AbusalmanAhmedin ➡️ወደዋሳፕ ግሩፕ ጆይን ሼር ያድርጉ https://chat.whatsapp.com/ErGX8kRWcLS9g9WoB3nG3A ተዉሒድ tv https://t.me/tewedetv
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር‼️ በሳውዲ ሱደይር  ጨረቃ ታይታለች። ነገ ሰኞ ረመዷን ይጀምራል። እንኳን ደስ አለን።
إظهار الكل...
أعلام السنة 26.amr2.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቅናት የሚፈቀድበት ሁኔታ! ከአቡ መስዕል አሽዓሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا حَسَدَ إِلَّا فِي اثْنَتَيْنِ : رَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ الْقُرْآنَ فَهُوَ يَقُومُ بِهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ، وَرَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ مَالًا فَهُوَ يُنْفِقُهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ﴾ “ቅናት በሁለት ነገሮች ካልሆነ በቀር አይፈቀድም። አላህ ቁርአን ሰጥቶት (አሳውቆት) በቀንም በማታ የሚቆምበት በሆነ ሰውና አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በቀንም በማታ ወጪ በሚያደርግ (ሰደቃ በሚሰጥ) ሰው ላይ ነው።” 📚 ቡኻሪ (7141) ሙስሊም (815) ዘግበውታል በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልኽሚስ 15 #ጁማደል አኽር 1445 ሂ
إظهار الكل...
🔦ርዕስ"ሸርሁ ሱና ሊል በርበሓሪይ ክፍል2️⃣6️⃣ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን(አቡ ጦልሓሙሉትምህርቱyoutubeላይይከታተሉ🍀Watch on YouTube
إظهار الكل...
شرح السنة للبربهاري 26.amr5.22 MB
شرح السنة للبربهاري 26.amr5.22 MB
كتب البيوع عمدة.mp37.64 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልዓርቢዓዐ 14 #ጁማደልአኽር 1445 ሂ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እዝነቴ ቁጣዬን ቀደመች! ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿إنَّ اللَّهَ كَتَبَ كِتابًا قَبْلَ أنْ يَخْلُقَ الخَلْقَ: إنَّ رَحْمَتي سَبَقَتْ غَضَبِي، فَهو مَكْتُوبٌ عِنْدَهُ فَوْقَ العَرْشِ﴾ “አላህ ፍጡርን ከመፍጠሩ በፊት ‘እዝነቴ ቁጣዬን ቀደመች’ ሲል መፅሐፍ ፅፏል። እሱም፦ ከሱ ዘንድ የተፃፈው ነው ከዐርሹ በላይ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7554 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
إظهار الكل...
كتاب_الموارث_من_قوله_فإذا_كان_زوج_وأم_.mp323.79 MB
አደራ ለነብዩ ሙሀመድﷺ ጠላቶች አድርሱልኝ!! «ሙሀመድﷺ» «ሙሀመድﷺ» በነፃ ቢለቀቅ የፈረንጆች ዋይ ፋይ፡ ልትደፍረው አትችልም ያን የጀንበር ክፋይ፡ «ሙሀመድﷺ» «ሙሀመድﷺ» http://t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
እኔ ልሁን ፊዳ(ﷺ).mp32.02 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 13 #ጁማደል አኽር 1445 ሂ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሸመደዳት ጀነት ገባ! ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ لِلَّهِ تِسْعَةً وتِسْعِينَ اسْمًا، مِائَةً إلّا واحِدًا، مَن أحْصاها دَخَلَ الجَنَّةَ﴾ “ለአላህ ዘጠና ዘጠኝ ስሞች አሉት መቶ ለመሙላት አንድ የቀረው። የሸመደደው ጀነት ገባ።” 📚 ቡኻሪ (7392) ሙስሊም (2677) ዘግበውታል በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
إظهار الكل...
የደጃልን ቁመት በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
2023-12-25-21-27-59-015_Church.mp31.72 MB
Kitabu Tewhid Ke Mesaeil Wichi - 24
إظهار الكل...
Kitabu Tewhid Ke Mesaeil Wichi - 24.mp32.83 MB
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 22 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
إظهار الكل...
ሚንሐጅ ክፍል 22.mp313.89 MB
محاضرة أمة الاقرأ.mp362.22 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ነቢያዊ ምክር! ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ، وَفِي كُلٍّ خَيْرٌ، احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ وَلَا تَعْجِزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَيْءٌ فَلَا تَقُلْ : لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَانَ كَذَا وَكَذَا. وَلَكِنْ قُلْ : قَدَرُ اللَّهِ وَمَا شَاءَ فَعَلَ. فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ ﴾ “ጠንካራው ሙእሚን (አማኝ) ከደካማው ሙእሚን (አማኝ) የተሻለ ነው። ሁለቱም ጋር መልካም ነገር ቢኖርም። በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2664 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 12 #ጁማደል አኽር 1445 ሂ
إظهار الكل...
ሪያዱ ሷሊሂን 18.mp32.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እውቀት ሰጪው አላህ ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن يُرِدِ اللَّهُ به خَيْرًا يُفَقِّهْهُ في الدِّينِ، وإنَّما أنا قاسِمٌ واللَّهُ يُعْطِي، ولَنْ تَزالَ هذِه الأُمَّةُ قائِمَةً على أمْرِ اللَّهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خالَفَهُمْ، حتّى يَأْتِيَ أمْرُ اللَّهِ﴾ “አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን (እምነቱን) እንዲገነዘብ ያደርገዋል። እኔ አከፋፋይ ብቻ ነኝ። ሰጪው ደግሞ አላህ ነው። ከኡመቶቼ (ከህዝቦቼ) መካከል በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቋሚ የምትሆን አንዲት ጭፍራ (ቡድን) አትወገድም። የተቃረናቸውና የእርዳታ ትብብርን የነፈጋቸው ሁሉ አይጎዳቸውም። የአላህ ትእዛዝ እስከሚመጣ ድረስ እነርሱ በዚያው (በሐቁ) ላይ ናቸው።” 📚 ቡኻሪ (71) ሙስሊም (1037) ዘግበውታል በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልአሃድ 11 #ጁማደል አኽር 1445 ሂ
إظهار الكل...