Solida solom🥤✨
🇪🇹 Thanks for coming my telegram channel 🙌 .my Instagram username@solidasolom I think you will love this channel 😁🔐💉 God has given us all gifts and dreams that work within our natural personality, so that we can give Him glory with our lives.🙏💖
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
184
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from English Protestant Songs ✝
Photo unavailableShow in Telegram
Take Heart (Again)
by Hillsong Worship
Released on 30/10/2020
Repost from General Knowledge
👉እጅ መታጠብ በሽታ እንዳይተላለፍ እንደሚረዳ ያጠናው የመጀመርያው ዶክተር የአእምሮ በሽተኛ ነህ ተብሎ እንዲታከም የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ አስገብተውት ነበር።
Repost from ዶክተር X
3 ለጤናችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገሮች
1/ዘዉትር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
2/ ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት መከተል
3/ ዘዉትር በቂ እንቅልፍ መተኛት
Repost from General Knowledge
ኢትዮጵያ በአንደኝነት ያሸነፈቺው #ስንተኛዉን #የአፍሪካ #ዋንጫ ነው?Anonymous voting
- አንደኛዉን የአፍሪካ ዋንጫ 1957 እ.ኤ.አ
- ሁለተኛዉን የአፍሪካ ዋንጫ 1959 እ.ኤ.አ
- ሶስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ 1962 እ.ኤ.አ
- አራተኛዉን የአፍሪካ ዋንጫ 1963 እ.ኤ.አ
Repost from ዶክተር X
በሰዉነታችን ዉስጥ በጣም ትንሽ አጥንት ያለው :-Anonymous voting
- በጣቶቻችን
- በጆሮዎቻቺን
- በአፍንጫችን
- በአንገታችን
“Dead flies will make a bottle of perfume stink, and then it is spoiled. A little foolishness outweighs wisdom {and} honor.”
— Eccl 10:1 (GW)
ኢሳይያስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።