cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ma~~feelings

@anaoli0 Old & New music Couple pictures Voice Video Meat Quotes Pome For any coments 👉👉 @fevimercy @anaoli0

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
187
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👤• Miko Mikee ኧረ ዋቴ ኧረዋቴ
إظهار الكل...
!!!!! ቅናተኛ ባል !!! ሚስት ☞- ውዴ ዛሬ አምሮብሀል ባል -- ☞እንዲ ኮ ነኝ ሚስት - ☞የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ባል -- ☞በኩራት እኮ ሚስት -- ☞ግርማ ሞገስ ብቻ ይበቃል ባል -- ☞ግርማና ሞገስ እነማናቸው
إظهار الكل...
👦, እሱ....ውዴ እንጋባ 👧, እሷ....አይሆንም 👦, እሱ....እህትሽን አግብቼ አክስት ነው ማረግሽ.. 👧,እሷ....እኔ አባትህን አግብቼ የእንጀራ እናት ነው ምሆንህ 🤣🤣 . . . 👍
إظهار الكل...
​​ላትጨርሰው ነገር ፍቅርን ጀምረክ የመሀላ ቃሉን ሁሉንም እረስተክ መለዬትን ወሰንክ መራቅን ፈልገክ ሂድ ተመላለስ ድረስ ካሰብክበት ድሮም መንገደኛ አይቆምም ባለበት ወደድኩሽ ሞትኩልሽ ማለቱም ይቅርበት የሰጠከኝ ፍቅር ይኑር እንደዘበት አንተም ከእኔ እራቅ እኔም ልቻልበት 😓😓 ​​ ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ ‌ ‌ 💞❣ ቀና ልቦች ❣💞 ‌ #መልካም ቀን ይሁንላችሁ😘😘😍 ‌‌ ‌‌ᎫϴᏆΝ & ՏᎻᎪᎡᎬ 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝 ❣ 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝
إظهار الكل...
❤️የግጥም ማአበል❤️: """"አትራቂ ከጎኔ"""" ❤️❤️❤️❤️ አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣ የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ። ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣ ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ። ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣ መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ። ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ፣? ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ። ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣ እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ። ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣ እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ። ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•........ ᎻᎪᎡᎬ 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝 ❣ 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝
إظهار الكل...
Don't go tonight Stay here one more time Remind me what it's like, oh And let's fall in love one more time @nardii_maryee 🥀 @nardii_maryee 🥀 I need you now by my side♥️ It tears me up when you turn me down @nardii_maryee 🥀 I'm begging please, just stick around @nardii_maryee 🥀♥️ @nardii_maryee ♥️🥀 I'm sorry😞don't leave me🥺, I want you here with me I know that your love is gone💔 I can't breathe, I'm so weak, I know this isn't easy😞 Don't tell me that your love is gone😭 That your love is gone🥺 * @nardii_maryee 🥀♥️ I can't breathe, I'm so weak, I know this isn't easy😔 Don't tell me that your love is gone @nardii_maryee 🥀♥️🥀 That your love is gone.....💔
إظهار الكل...
ለምዶበት ነው እንጂ፣ ጥርሴ የሚስቀው፤ የውስጤን መከፋት፣ እኔ ነኝ የማውቀው 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝 ❣ 💝•═•••🍃🌹 𝒍𝒊𝒚𝒖 🌹🍃 •••═•💝
إظهار الكل...
ማታ ጦዤ እቤት ገብቼ እናቴን መሽቷል ወደ ቤትሽ ሂጂ ብያት አሁን አባቴ ቀበቶ እየፈታ ነው ለምን እንደሆነ አላቅም...🤔🤷‍♂
إظهار الكل...
አንዱ የሌለ ጦዞ ቤት ገባ እና ሰረተኛዋን ውሀ አለት እና ሰተው ጠጣና ዋው ሲጥም እማዬ ነቻ የጠመቀችው😎🤣🤣🤣
إظهار الكل...