cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 518
المشتركون
-3424 ساعات
-2827 أيام
-57930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from World Crypto
preton ይባላል ton መስራት የምትችሉበት bot ነው ከናንተ የሚጠበቀው task መስራትና share ማድረግ ነው 👇start በሉት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=9b848992-70ac-47d2-a1e4-ce1da91c895a
إظهار الكل...
👍 3
Yene Tizita - Wendimu Jira.m4a5.87 MB
💯 7😍 4 2
إظهار الكل...
Yene Tizita - Wendimu Jira.m4a5.87 MB
Good morning ዛሬ አዲስ ቀን ነው ትላንት አልፏል በዛሬ ግን ነገን ማስተካከል ይቻላል። የተኛችሁ ተነሱ ዛሬን እስተማቅሩ የስኬት ቀን ይሁንልን🙏
إظهار الكل...
👍 12💯 2 1
ከአእምሮ ብልህነት አልፎ መሄድ! የብልህነት መለኪያው በሁለት ይከፈላል:-የስሜት ብልህነት (Emotional Intelligence) እና የአእምሮ ብልህነት (intelligent Quotient)።የስሜት ብልህነት ማለት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የመለየትና የመቆጣጠር፣እንዲሁም ለግል እና ሌሎች ሰዎች ስሜት ሊሰጥ የሚገባውን ትክክለኛ ምላሽ ለይቶ የማወቅ ግላዊና ማህበራዊ ብልህነት ነው።  የአእምሮ ብልህነት ማለት የአእምሮ እውቀት መጠንንና አንድን እውቀት የመገንዘብ ብቃት የሚያሳይ መለኪያ ነው።ይህ ብቃት አዳዲስ ንድፈ-ሃሳቦችን የመገንዘብን፣የማመዛዘንንና የተገኘውንም እውቀትን ተግባራዊ የማድረግን ብቃት ያሳያል።በተጨማሪም፣ የመመራመርንና የመተንተንን ብቃትም ይጠቁማል። ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80% ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት ሲሆን፣የአእምሮ ብልህነት የሚሰጠን ግን 20% ብቻ ነው ።በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት ኖሮህና አእምሮህ በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለህ እና የራስህንና የሌሎችን ሰዎች ስሜት አያያዝ ካላወክበት የአእምሮ እውቀት ብቻውን የትም አያደርስም።.                          📚ርዕስ፦የስሜት ብልህነት     ✍ደራሲ፦ዶ/ር እዮብ ማሞ         
إظهار الكل...
15👍 9
#እመጣልሻለው! ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ። 🎴ኑረዲን ኢሳ.🎴
إظهار الكل...
👍 15🥰 2
ሀምስተር ስንት ደረስክ? ስትለው ምነው ሀምስተር እንደሚል የተኛ ሰው አለ😍 በቅርቡ ብዙ ብር ይታፈስበታል ተብሎ ከትንሽ እስከአዋቂ እየሰራ ይገኛል እኔ አልሰማሁም የሚል ካለ ይሄው በዚህ ታች👇 ያለው ሊንክ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1702616794
إظهار الكل...
👍 6💯 2
😂Eat me for you...  ይብላኝ ላንቺ 😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ 🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው 😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል 🗣ተርጓሚ እናንተ ምሉት 😂😂😂😅
إظهار الكل...
😁 7👍 3🤣 2
አባት:- ልጄ ልድርክ ነው ልጅ:- -እምቢ አልፈልግም አባት:--:እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ:: አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው ቢልጌት:-- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው? አባት:-- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:! ቢልጌት:--እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ:: አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ አባት:--ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው የአለም ባንክ:--እምቢ አንቀጥርም:: አባት:---ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል የአለም ባንክ:--እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን::
إظهار الكل...
👍 31 1
አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎 ............ ቁጥሩን ያነበበ.....👍             ያላነበበ.....😁
إظهار الكل...
🤣 44👍 40 4