The Home of all የሁሉም ቤት
Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════
إظهار المزيد15 518
المشتركون
-3424 ساعات
-2827 أيام
-57930 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from World Crypto
preton ይባላል
ton መስራት የምትችሉበት bot ነው ከናንተ የሚጠበቀው task መስራትና share ማድረግ ነው 👇start በሉት
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=9b848992-70ac-47d2-a1e4-ce1da91c895a
👍 3
Good morning
ዛሬ አዲስ ቀን ነው ትላንት አልፏል በዛሬ ግን ነገን ማስተካከል ይቻላል።
የተኛችሁ ተነሱ ዛሬን እስተማቅሩ
የስኬት ቀን ይሁንልን🙏
👍 12💯 2❤ 1
ከአእምሮ ብልህነት አልፎ መሄድ!
የብልህነት መለኪያው በሁለት ይከፈላል:-የስሜት ብልህነት (Emotional Intelligence) እና የአእምሮ ብልህነት (intelligent Quotient)።የስሜት ብልህነት ማለት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የመለየትና የመቆጣጠር፣እንዲሁም ለግል እና ሌሎች ሰዎች ስሜት ሊሰጥ የሚገባውን ትክክለኛ ምላሽ ለይቶ የማወቅ ግላዊና ማህበራዊ ብልህነት ነው። የአእምሮ ብልህነት ማለት የአእምሮ እውቀት መጠንንና አንድን እውቀት የመገንዘብ ብቃት የሚያሳይ መለኪያ ነው።ይህ ብቃት አዳዲስ ንድፈ-ሃሳቦችን የመገንዘብን፣የማመዛዘንንና የተገኘውንም እውቀትን ተግባራዊ የማድረግን ብቃት ያሳያል።በተጨማሪም፣ የመመራመርንና የመተንተንን ብቃትም ይጠቁማል። ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80% ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት ሲሆን፣የአእምሮ ብልህነት የሚሰጠን ግን 20% ብቻ ነው ።በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት ኖሮህና አእምሮህ በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለህ እና የራስህንና የሌሎችን ሰዎች ስሜት አያያዝ ካላወክበት የአእምሮ እውቀት ብቻውን የትም አያደርስም።.
📚ርዕስ፦የስሜት ብልህነት
✍ደራሲ፦ዶ/ር እዮብ ማሞ
❤ 15👍 9
#እመጣልሻለው!
ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ
አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ
ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ
ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ
አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ
ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው
ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው
ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው
አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ
መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ።
🎴ኑረዲን ኢሳ.🎴
👍 15🥰 2
ሀምስተር ስንት ደረስክ? ስትለው ምነው ሀምስተር እንደሚል የተኛ ሰው አለ😍
በቅርቡ ብዙ ብር ይታፈስበታል ተብሎ ከትንሽ እስከአዋቂ እየሰራ ይገኛል
እኔ አልሰማሁም የሚል ካለ ይሄው በዚህ ታች👇 ያለው ሊንክ ጀምሩ👇👇
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1702616794
👍 6💯 2
😂Eat me for you... ይብላኝ ላንቺ
😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ
🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው
😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል
🗣ተርጓሚ እናንተ ምሉት 😂😂😂😅
😁 7👍 3🤣 2
አባት:- ልጄ ልድርክ ነው
ልጅ:- -እምቢ አልፈልግም
አባት:--:እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው
ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ::
አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ
አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው
ቢልጌት:-- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው?
አባት:-- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:!
ቢልጌት:--እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ::
አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ
አባት:--ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው
የአለም ባንክ:--እምቢ አንቀጥርም::
አባት:---ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል
የአለም ባንክ:--እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን::
👍 31❤ 1
አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎
............
ቁጥሩን ያነበበ.....👍
ያላነበበ.....😁
🤣 44👍 40❤ 4