cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ምርጥ ትረካ

Yechin channal lemasadeg yehulum tebeber yasfelgal enam linkun leguadegnochachu bemelak abal yadrguachaw 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏀🏁🏀⚾ https://t.me/joinchat/AAAAAFIZoyF7cgpiyTdlvw

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
156
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በዚህ ጊዜ ፀጉር ቤት ሄደር ምን አይነት ቁርጥ ልቁረጥህ ሲልህ ፡ ፡ ለ 2 ወር እንዳያድግ አርገህ ቁረጠኝ ወንድሜ😥😂 @Robiztsion
إظهار الكل...
በ 2025 ግንኙነት ስትጀምር ቺኳን ማስክሽን አውልቂና አውሪኝ እንጂ ሲላት እንዴ ገና ሳንጋባማ ማስኬን አላወልቅም😁😁 በዚሁ ከቀጠልን እመኑኝ ይሆናል😥 @Robiztsion
إظهار الكل...
ሆስፒታል ሄጄ ከአንዷ ነርስ ፍቅር ይዞኝ ልቤን ሰርቀሽዋል እላታለው አረ እኛ አንዱን ኩላሊትህን ብቻ ነው የወሰደው እያለችኝ ነው😭😭😭 @Robiztsion
إظهار الكل...
ሀበሻ ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሊያስተዛዝን ሄዶ ቁማር ሚጫወት ብርቅዬ ህዝብ ነው😂 @Robiztsion
إظهار الكل...
ግርም ሚለኝ ነገር ግን FB ላይ ሁሉም ሰው Addis Abeba University ሚማረው ነገር ነው። @Robiztsion
إظهار الكل...
ብታምኑም ባታምኑም ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ Spinal Cord አለ😂 እና ምን ጠብቃቹ ነበር 😊 @Robiztsion
إظهار الكل...
#ታክሲ 🚎 ውስጥ #ሃምሣ ሣንቲም ለወደቀባት ቺክ #Flashlight አብርቶ ከሚፈልግ ወንድ በላይ #አሽቃባጭ የለም 😂😂
إظهار الكل...
ሚገርመኝ ነገር የሀበሻ ወላጆች እንደ ውጪዎች ሲሳሳሙ ወይ ሮማንቲክ ነገር ሲያረጉ አይታዩም ግን 12 ልጆች አሏቸው😁 @Robiztsion
إظهار الكل...
አክራሪ ቺክ ቤትህ ይዘህ መተህ ወደ ጓዳ ትጠራህና ፡ ፡ ወንዱን ድመት አሶጣልኝ ልብሴን ልቀይር ነው 🤦🏽‍♂🤦🏽‍♂ @Robiztsion
إظهار الكل...
አንደኛው አጭሩ ጀለሴ ተፈንክቶ ምን ሆነህ ነው ስንለው የጉንዳን ፀብ ሳገላግል😁 @Robiztsion
إظهار الكل...