cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Everest Youth Academy(EYA)

We strive for success

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 364
المشتركون
-924 ساعات
+227 أيام
+22530 أيام
أرشيف المشاركات
የኢድ አልፈጥር በዓል መቼ ነው ? የ #ኢድ_አልፈጥር በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ  ማታ ከታየች #ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ #ረቡዕ አንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
THE INSPIRING STORY OF DHL In 1969, 3 young men decided to start their delivery business with the few resources they had. *1. ADRIAN DALSEY* *2. LARRY HILLBLOM* *3. ROBERT LYNN* ....whose initials formed *DHL* will revolutionize this industry. *55 years* later today DHL owns ♤250 planes. ♤ 32,000 vehicles. ♤ 550,000 employees and today DHL is present almost everywhere in the world. Revenues are estimated at hundreds of billions of dollars. *In life, surround yourself with people who talk about projects, business, success, dreams, goals.....not negative, fearful, lazy people.*
If your friend refuses to join you in starting a business, it's not a friend.
If your brother refuses to support you to progress in your business... he's not a brother.
If you got into business... hold on strong... it took 55 years for DHL to be DHL. Success takes time, effort, intelligence and focus. Be inspired to do more today🌹🌹🌹
إظهار الكل...
"How Successful People Think" Here are 15 lessons from the book: 1. Practicing Ethical Thinking: Ethical considerations are vital to successful thinking. Successful individuals prioritize integrity, honesty, and ethical principles in their decision-making processes. 2. Embracing Creativity and Innovation: Maxwell highlights the significance of creativity and innovation in successful thinking. Successful individuals explore new ideas, think outside the box, and constantly seek innovative solutions to problems. 3. Practicing Strategic Thinking: Successful thinkers think strategically, considering both short-term goals and long-term visions. They analyze situations, anticipate outcomes, and make decisions aligned with their objectives. 4. Cultivating Big-Picture Thinking: Effective thinkers focus on the bigger picture. They see beyond immediate circumstances and consider the broader implications of their actions, decisions, and goals. 5. Encouraging Reflective Thinking: Maxwell emphasizes the importance of reflective thinking. Successful individuals take time for introspection, evaluating past experiences, and learning from successes as well as failures. 6. Adopting Possibility Thinking: Successful thinkers maintain an optimistic outlook, focusing on possibilities rather than limitations. They see challenges as opportunities and maintain a positive attitude toward achieving their goals. 7. Promoting Focused Thinking: Successful individuals concentrate their mental energy on important tasks and priorities. They practice focused thinking, avoiding distractions and multitasking to enhance productivity and decision-making. 8. Cultivating Realistic Thinking: While maintaining a positive outlook, successful thinkers also value realistic thinking. They assess situations objectively, considering risks and limitations while charting their path toward success. 9. Engaging in Collaborative Thinking: Successful individuals understand the value of collaboration and diverse perspectives. They engage in collaborative thinking, seeking input and ideas from others to enrich their own thought processes. 10. Committing to Continuous Learning: Successful thinkers are committed to lifelong learning. They seek new knowledge, embrace curiosity, and invest time in expanding their skills and expertise. 11. Embracing Decision-Making: Successful thinkers make decisions promptly. They gather information efficiently, assess alternatives, and are decisive, understanding that indecision can hinder progress. 12. Fostering Goal-Oriented Thinking: Successful individuals set clear, specific goals. They visualize success, create actionable plans, and consistently work toward achieving their objectives. 13. Developing a Growth Mindset: Successful people tend to adopt a growth mindset, believing in their ability to learn, adapt, and improve continuously. They see challenges as opportunities for growth rather than insurmountable obstacles. 14. Adapting Resilient Thinking: In the face of challenges and setbacks, successful individuals display resilient thinking. They bounce back from failures, learn from adversity, and remain adaptable to change. 15. Promoting Action-Oriented Thinking: Finally, successful thinkers prioritize action. They do not solely dwell on thoughts but transform ideas into actionable steps to realize their visions. #John C. Maxwell offers insights into the mindset and cognitive strategies of successful individuals, emphasizing the importance of cultivating effective thinking patterns to achieve personal and professional success.
إظهار الكل...
አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላዎች!!! 1. Pythagorean theorem: a² + b² = c² 2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a 3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²) 4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b 5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁) 6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2) 7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C 8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C 9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180° 10. Area of a triangle: A = (1/2)bh 11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³ 12. Volume of a cylinder: V = πr²h 13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h 14. Surface area of a sphere: A = 4πr² 15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh 16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height 17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient 18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f 19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0 20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1) 21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg' 22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g² 23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x) 24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a) 25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y 26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0 27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x) 28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du 29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x) 30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f 31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x) 32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx) 33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x 34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x) 35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x)) 36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2) 37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B)) 38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x 39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x 40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x 41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1 42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!) 43. Pascal's triangle: each entry is the sum of the two entries above it 44. Fermat's little theorem: if p is a prime and a is not divisible by p, then a^(p-1) ≡ 1 (mod p) 45. Chinese remainder theorem: if m₁, m₂, ..., mₙ are pairwise coprime integers and a₁, a₂, ..., aₙ are any integers, then there exists an integer x that satisfies the system of congruences x ≡ a₁ (mod m₁), x ≡ a₂ (mod m₂), ..., x ≡ aₙ (mod mₙ)
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"Excellence is never an accident. It is always the result of high intention, sincere effort, and intelligent execution." Aristotle 💚
إظهار الكل...
#ጥቆማ " የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል። ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል። ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል። ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ። ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል። ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ? ➡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ። ➡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣ ➡ በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣ ➡ በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦ 1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11) 2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል። የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024 @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Conquering University Entrance Exams in 2 Months: A Guide to Focus and Success! Hey Grade 12 Team, future university students! With the entrance exam just 2 months away, it's natural to feel some pressure. But fear not! Here's a battle plan to help you ace those exams and land that spot in your dream program. Time Management Magic:Craft a Killer Schedule: ️ Block out dedicated study time for each subject in your daily calendar. Be realistic! Include breaks and time for sleep (at least 7-8 hours!). This structure will keep you focused and prevent last-minute cramming. • Tame the Tech Beast: Set specific times to check social media and messages. Put your phone on silent during study sessions. Consider using apps that block distracting websites for a focused learning zone. Study Strategies that Slay:Prioritize Powerhouses: Identify your strongest and weakest subjects. Allocate more time to mastering the areas you struggle with, but don't neglect your strengths entirely. • Practice Makes Perfect: Past papers and practice exams are goldmines! Simulate exam conditions to build confidence and time management skills. • Befriend the Active Recall: Don't just passively read – actively engage with the material. Summarize key points, explain concepts out loud, or create flashcards to solidify knowledge in your brain. Motivation Matters:Find Your Focus Zone: Identify your ideal study environment. Some thrive in quiet libraries, while others prefer background music. Experiment and find what works best for you. • Reward Yourself: Set small, achievable goals and celebrate your progress! Treat yourself to a coffee break, a fun activity, or anything that motivates you to keep pushing forward. • Connect with Your Crew: Find a study group or partner who shares your goals. Hold each other accountable, share resources, and keep the motivation high! Fear is a Foe, Not a Friend:Breathe and Believe: ‍♀️ When anxiety strikes, take a few deep breaths. Remind yourself of your hard work and preparation. Believe in your ability to succeed! • Visualize Victory: Imagine yourself confidently tackling the exam and achieving your goals. Positive visualization can boost your confidence and focus. • Seek Support: 🫂 Don't bottle up your worries. Talk to a friend, family member, or school counselor if stress starts to overwhelm you. • Motivate Each Other! Share your study goals, tips, and successes with your group. Knowing you're not alone in this journey can be a huge motivator. Encourage and uplift each other – together you can all ace that exam! Remember, success is a journey, not a destination. Stay focused, stay positive, and give it your all! Good Luck!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰባት ዶክተር ከአንድ ቤተሰብ የሚሬሳ ልጆች የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው፣ የገበሬ ልጆች ናቸው የተወለዱት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ነው። የአቶ ሚሬሳ ልጆች አምስት ወንዶች እና ሁለት ሴቶች ሜዲስን ነው የተማሩት። አምስቱ በስራ ላይ ሲገኙ ሁለቱ በትምህርት ላይ ናቸው። ሰባቱ የሚሬሳ ዶክተር ልጆች ባሻና ሚሬሳ፣ ሲሜራ ሚሬሳ፣ ገመቹ ሚሬሳ፣ ሸጊቱ ሚሬሳ፣ ፉፋ ሚሬሳ፣ ገለታ ሚሬሳ፣ ካዮ ሚሬሳ ይባላሉ። ***
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የፈተና መረጃ ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ(ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉አካ/ሳይንስ እና 👉ሞራል ሲሆኑ ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል ✍️ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፍል ብቻ(5ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅ 8ኛ ክፍል በተመለከተ(ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉ሶሻል ሳይንስ 👉አጠ/ሳይንስ 👉የዜግነት ት/ት እና ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል ✍️ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል ብቻ(7ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅12ኛ ክፍል በተመለከተ 👉በ2016 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው:: እነሱም :- ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ ✍️እንግሊዝኛ ✍️ሒሳብ ✍️ባዮሎጅ ✍️ፊዚክስ ✍️ኬሚስትሪ ✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት ለ/የማህበራዊ ሣይንስ ✍️እንግሊዝኛ ✍️ሒሳብ ✍️ታሪክ ✍️ኢኮኖሚክስ ✍️ጅኦግራፊ ✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰትየፈተና ዝግጅትም:- 1. የኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ 2. ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ-11ኛ በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል:: 3. ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት በነበረው አሠራር መሠረት ይቀጥላል:: 👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቹሀል:: 👉  ት/ቤቶች እና የተማሪ ወላጆች በዚህ መረጃ መሰረት ተማሪዎቻችን አመርቂ ውጤት እንዲያመጡ የጋራ ርብርብ እናድርግ‼️ 👉ሁሉም ፈተናዎች በሰኔ ወር ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል!
إظهار الكل...
ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እየዳረገ መሆኑ ተመላከተ‼️ ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እያጋለጠ መሆኑን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና ባለሙያ ጆናታን ሃይት ይፋ ባደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት÷ የአዕምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ ታዳጊዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ አሜሪካ ባሉ የኮሌጅ ተማሪዎች ላይ ባለሙያው ባካሄዱት ጥናት ከፈረንጆቹ 2010 እስከ 2018 ድረስ የስነ አዕምሮ ህመም ያለባቸው ታዳጊዎች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩን ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል። በ2020 ደግሞ ይህ ቁጥር በእጅጉ መጨመሩን ጠቅሰው፤ በተጠቀሰው ዓመት በአዕምሮ ህመም ድንገተኛ ክፍል በርካቶች ሊገቡ መገደዳቸውን አንስተዋል። በአዕምሮ ህመም ምክንያት ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ ታዳጊዎች ቁጥርም የጨመረ መሆኑን አመልክተዋል። እንደ አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና ባለሙያ ምርምር፤ እነዚህ የአዕምሮ ጤና ችግሮች የሚመጡት በአብዛኛው ዘመናዊ ስልኮች ታዳጊዎች እጅ ላይ በቀላሉ መድረሳቸውን ተከትሎ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ በስልኮቹ ምክንያት ህፃናት ከቤተሰብ እና ከጓደኞቻቸው ጋር ትንሽ ጊዜያትን ብቻ ያሳልፋሉ ያለው ጥናቱ÷ በአንፃሩ ታዳጊዎች በስልኮች ቀጥታ ጨዋታዎችን (ኦንላይን ጌም) በመጫወት እና ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም አብዛኛውን ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ ብሏል፡፡ በዚህም ታዳጊዎቹ ለኦንላይን ጌሞችና ለማህበራዊ ሚዲያ ሱሱ የሚጋለጡ ሲሆን ከዚህም ባለፈ ከእድሜያቸው ጋር የማይሄዱ እና ጎጂ የሆኑ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ሊመለከቱ እንደሚችሉ አስነብቧል፡፡ ታዳጊዎች ስቀው ተጫውተው እንጂ ትኩረታቸውን ስልክ ላይ አድርገው ማደግ የለባቸውም የሚለው ጥናቱ÷ ወላጆች የልጆቻቸውን ስልክ አጠቃቀም መወሰን እንደሚገባቸው እና በስልክ ምክንያት ከሚመጡ አደጋዎች ልጆቻቸውን ሊጠብቁ እንደሚገባ አሳስቧል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Application for the U.S. Embassy’s EducationUSA Scholars Program (ESP) 2024 is now open!  ESP is a four-week training program that helps academically strong high school students apply to U.S. colleges and universities, with the goal of producing skilled and well-educated leaders to build tomorrow’s Ethiopia.  Visit this link for more about ESP and to submit your application: https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት እየተገባደደ ነው ፤ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት ይጀመራል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የፀጥታ ችግር በሌላባቸው አካባቢዎች ብቻ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው ሀገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ ተካሂዶ መጠናቀቁን የገለጸው አገልግሎቱ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባውን ማከናወናቸውን ጠቁሟል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በዚህ ሣምንት ይከናወናል ብሏል። የፈተና ዝግጅት ሥራው የሀገሪቱን ሥርዓተ ትምህርት የተከተለ እና ተማሪዎቹን በአግባቡ መመዘን በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ተቋሙ ገልጿል። የፈተናው ዝግጅት እየተገባደደ መሆኑን አመልክቶ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት እንደሚጀመር አሳውቋል። የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የመስጫ የጊዚ ሰሌዳ ወደፊት ይፋ እንደሚሆንም የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ኢዜአ ዘግቧል። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የፀሀይ ጨረር ጥንቃቄ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጭው ማክሰኞ በአዲስ አበባ ከሚያጋጥመው ከፍተኛ የፀሀይ ጨረር የተነሳ ከቀኑ ከ5:00—10:00 ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ መረጃዎች ያመለክታሉ።መረጃው ዛሬ March 16/2024 አዲስ አበባ የፀሀዩ ሁኔታ የአልትራ ቫዮሌት ጨረር በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚረጭ የሚያመለክት ሲሆን የነገውን ትኩረት ሰጥቶታል።አልትራ ቫዮሌት ጨረር በተለይ ቆዳና ስነ ተዋልዶ ላይ ጥንቃቄ ካልተደረገ ጎጂ ነው። መለኪያው 12 ከደረሰ ደሞ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ነው።መረጃው እንደሚያመለክተው አራቱ ቀናት በተከታታይ 12 ነው።ባለሙያዎች እንደሚሉት መፍትሄው በጠራራ ሰዓት አንድም በቤት(በሱቅ) ውስጥ መቀመጥ፣ ለእንቅስቃሴ ጥላ እንደሚገባ ይመክራሉ።
إظهار الكل...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ቲክቶክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ትልቅ ተፅእኖ የፈጠረው በቻይናው ባይትዳንስ ኩባንያ የሚተዳደረው " ቲክቶክ " የተሰኘው መተግበሪያ በአሉታዊም ይሁን አውንታዊ መንገድ ስሙ ይነሳል። በቻይና ያለው የቲክቶክ ይዘት እና በተቀረው ዓለም ያለው ልዩነት አለው የሚሉም ብዙ ናቸው። አንዳንድ ሀገራት ልጆች እና ወጣቶችን ከአጉል ባህል ለመጠበቅ በሚል በሙሉ ሲያግዱት ፣ አንዳንዶች ደግሞ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከመንግሥት ቁሳቁሶች ፣ ከመ/ቤቶች አግደዋል። ለመሆኑ ቲክቶክ በቻይና እና በተቀረው ዓለም ይለያያል ? ትሪስታን ሃሪስ ፤ የቀድሞው የጉግል ሰራተኛ እና ለማህበራዊ ሚዲያ ስነምግባር ተሟጋች ሲሆኑ ፤ በቻይና ያለው የቲክቶክ ይዘት እና በተቀረው ዓለም ያለው ይዘት ልዩነት አለው ባይ ናቸው። ዶዪን የቻይናው ቲክቶክ ልጆችን / ትውልድ ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል። " የመተግበሪያው ባለቤቶች ቴክኖሎጅ በልጆች እድገት ላይ ያለው ተጽዕኖ በደንብ አድርገው የተገነዘቡ ናቸው " የሚሉት እኚሁ የማህበራዊ ሚዲያ ስነምግባር ተሟጋች ፤ " በቲክቶክ የሀገር ውስጥ (ቻይና) ስሪታቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ፦ * በቤት ውስጥ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው የሳይንስ ሙከራዎችን፣ * የሳይንስ እና ሌሉች ሙዚየም ኤግዚቢቶችን * የሀገር ፍቅር ቪዲዮዎችን፣ * ትምህርታዊ የሆኑ ቪዲዮዎችን ያሳያሉ " ብለዋል። እንዲህም ሆኖ እራሱ በሀገሪቱ ያሉት ታዳጊዎች / ልጆች በቀን ውስጥ በቲክቶክ ላይ የሚያጠፉት ሰዓታቸው የተገደበ መሆኑንም አንስተዋል። በዩኤስ እና ቻይና በታዳጊዎች ላይ አንድ የተደረገ ጥናት እንደነበር የሚያነሱት ተሟጋቹ ይኸውም " ወደፊት የምትፈልጉት የምኞት ስራ ምንድን ነው ? " የሚል እንደሆነ በዚህም ውጤቱ ፦ - በዩኤስ ውስጥ ቁጥር 1 የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ፤ - በቻይና ደግሞ ቁጥር 1 #የጠፈር_ተመራማሪ የሚል እንደነበር ገልጸዋል። ከዚህ ወራት በፊት የቲክቶክ ዋናው ስራ አፈፃሚ በአሜሪካ ኮንግረስ ቀርበ ጠንካራ ጥያቄ በቀረበባቸው ወቅት አንዱ የተነሳው ፤ በቻይና ያለው ቲክቶክ ለልጆች የሚያስተዋውቀው ፦ ° ሳይንስ ° የሒሳብ / ሌሎች የትምህርት ቪድዮዎችን ነው ፤ የሚያዩበት / የሚቆዩበት ሰዓትም ገደብ አለው ዩኤስ ውስጥ ግን የሚገፉት ቪድዮዎች ልጆች ራሳቸውን እንዲጎዱ የሚያደርግ ነው ይህ ለምን ? የሚል ነበር። ቲክቶክ ሱስ የማስያዝ አሰራር እንዳለው የሚያነሱ ሌሎች ባለሞያዎች የሰዎችን ስሜት በማንበበ ረጅም ጊዜ እዛ ላይ እንዲያሳልፉ ያደርጋል ባይ ናቸው። ለታዳጊዎ/ልጆች ተብሎ የተለየ ስሪት ስለሌለው ይተቹታል። በቲክቶክ ላይ የመቆያ ጊዜ እንደ #ፍላጎት እና ያልተገደበ መሆኑም በተለይ ለወላጆች ፈተና እንደሆነ ያነሳሉ። ምንም እንኳን በተለይ #አሜሪካውያኑ እያደረሰ ነው የሚሉት የማህበራዊ ተፅዕኖው እንዳለ ሆኖ ከደህንነትና ከቻይና ጋር ባላቸው ሁኔታ እንዲታገድ ወይም ድርሻ #እንዲሸጥላቸው በይበልጥ ቢፈልጉም በርካቶች በትውልድ ላይ ቀውስ እየፈጠረ ነው ፣ ቁጥጥርም የለው በሚል እንዲታገድ / የይዘት ቁጥጥር እንዲደረግበት ይፈልጋሉ። ከዚህ በተቃራኒው ቲክቶክ በዩኤስ ሆነ በሌላው ዓለም የበርካታ ወጣቶችን ህይወት በገንዘብ ቀይሯል። በርካቶችን ለብዙሃን አስተዋውቋል። ብዙ ገንዘብ እንዲሰሩም አድርጓል። አልጎሪዝሙ በትንሽ ድካምና ስራ ሚሊዮኖች ጋር ማድረስ መቻሉ ሰዎች በአንድ ሌሊት ብቻ የዝና ማማ ላይ ቁጭ እንዲሉ አድርጓል። ከደህንነት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ሰፊ ጉዳዮች አስተዳዳሪዎቹ የተጠቃሚዎችን ምንም መረጃ ለቻይና መንግሥት አሳልፈው እንደማይሰጡ ደጋግመው ተናግረዋል። ሌሎች ወቀሳዎችንም አጥብቀው ይሞግታሉ። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችሁን በእንግሊዝኛ ቋንቋ መማራችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ (Letter of Proficiency) እንዲፃፍላችሁ የምትፈልጉ አገልግሎቱን ከትምህርት ሚኒስቴር ማግኘት ትችላላችሁ። ተገልጋዮች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ስትሔዱ ማሟላት የሚጠበቅባችሁ፦ ➧ 12ኛ ክፍል ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ሰርተፊኬት (አንድ የማይመለስ ኮፒ)፣ ➧ በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ከሆነ፥ 10ኛ ክፍል ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ሰርተፊኬት (አንድ የማይመለስ ኮፒ)፣ ➧ ማንነታችሁን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ/ፓስፖርት/መንጃ ፈቃድ ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር ማቅረብ። አገልግሎቱ የሚሰጠው ሰኞ እና ሐሙስ በሥራ ሰዓት ብቻ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
إظهار الكل...