cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

WE are in CHRIST

ITS ALL ABOUT BIBLE

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
. ማስተዋል አውታሩ ከበደ | New Cilp 🕑-6:04Min💾-5.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. ብዙ ነው የጎባ ሙሉ ወንጌል ከአ/መዘምራን 🕑-6:02Min💾-26.7MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
◇ New Video Out ◇
. ስምህን እባርካለሁ ዳዊት ጌታቸው | New Cilp 🕑-6:22Min💾-27.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
◇ New Video Out ◇
. መንፈስ ቅዱስ ራሄል አለማየሁ | Live 🕑-13:01Min💾-12.1MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
. ማስተዋል አውታሩ ከበደ | New Cilp 🕑-6:04Min💾-21.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
◇ New Video Out ◇
. ስምህን እባርካለሁ ዳዊት ጌታቸው | New Cilp 🕑-6:22Min💾-5.9MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. አወዳደድህ ናርዶስ አበበ | New Song 🕑-7:22Min💾-6.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
. ለካ ያየኛል ደረጀ ማሴቦ | Live 🕑-8:48Min💾-8.2MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. አይ ዘንድሮ! Blessing Frequency 🕑-4:46Min💾-4.4MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
. ስምህ ሱራፌል ሀ/ማርያም | New Song 🕑-5:50Min💾-5.5MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. እግዚአብሔር አለቴ አይዳ አብርሃም | New Clip 🕑-6:09Min💾-5.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
. እግዚአብሔር አለቴ አይዳ አብርሃም | New Clip 🕑-6:09Min💾-41.4MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
“እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።” — ሕዝቅኤል 34፥28
إظهار الكل...
ውዷ ልጅህ ፌናን በፍቃዱ | New Song #9:37Min #8.9MB ክብር ያለበት መዝሙር ነው ተባረኩበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ምህረት የበዛልኝ ውዷ ልድህ እኔ ነኝ በአብ ቀኝ ያስቀመጥከኝ ውዷ ልጅህ እነሆኝ😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrsit @weareinchrist @weareinchrist △Join Us△
إظهار الكل...
ወይ የጳውሎስ መልዕክት የዛን ጊዜ ክርስትና ከእራስ የዘለለ .... ነው ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ¹¹ በአንተ እውቀትም ይህ ደካማ ይጠፋል፥ እርሱም ክርስቶስ የሞተለት ወንድም ነው። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ጌታ ወደዚህ በጎ አመለካከት በብዙ ይመልሰን🙏 👇👇👇ሙሉ አንብቡ መልካም ውሎ👇👇👇 😍1ኛ ቆሮንቶስ 8😍 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋም፥ ሁላችን እውቀት እንዳለን እናውቃለን። እውቀት ያስታብያል ፍቅር ግን ያንጻል።🙏 ² ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤ ³ ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው። ⁴ እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደ ሆነ ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን። ⁵ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥ 💎⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።💎 👉⁷ ነገር ግን ይህ እውቀት በሁሉ ዘንድ አይገኝም፤ አንዳንዶች ግን ጣዖትን እስከ አሁን ድረስ ስለ ለመዱ፦ ለጣዖት የተሠዋ ነው ብለው ይበላሉና ሕሊናቸው ደካማ ስለ ሆነ ይረክሳል። #⁸ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም። 👉⁹ ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ። #¹⁰ አንተ እውቀት ያለህ በጣዖት ቤት በማዕድ ስትቀመጥ አንድ ሰው ቢያይህ፥ ደካማ ሰው ቢሆን ለጣዖት የተሠዋውን ለመብላት ሕሊናው አይታነጽበትምን? #¹¹ በአንተ እውቀትም ይህ ደካማ ይጠፋል፥ እርሱም ክርስቶስ የሞተለት ወንድም ነው። #¹² እንዲህም ወንድሞችን እየበደላችሁ ደካማም የሆነውን ሕሊናቸውን እያቆሰላችሁ ክርስቶስን ትበድላላችሁ። #¹³ ስለዚህም መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም። @g7373 @weareinchrsit
إظهار الكل...
🎶በአንድነት ዘምሩ🎶 “እናንተ የኢየሩሳሌም ፍርስራሾች ሆይ፥ እግዚአብሔር ሕዝቡን አጽናንቶአልና፥ ኢየሩሳሌምንም ታድጎአልና ደስ ይበላችሁ፥ በአንድነትም ዘምሩ።” — ኢሳይያስ 52፥9 @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
ማርቆስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
# Next weak ቅዳሜ በአያት ሙሉ ወንጌል ይገኙ
إظهار الكل...
ይሄ ሙሉ የሆነ ከእግዚአብሔር ዘንድ የማለዳ መልዕክታችን ነው። እኔ ሳነብ የጌታ መንፈስ እንደሰው እየነገረ እያስረዳኝ ያህል ነው የመሰለኝ አብሶ በምድራችን ነገር ላይ......./ Pls ሙሉውን አንብቡት እርግጠኛ ነኝ ጌታ ያወራችኋል🙏 🔥መዝሙር 34🔥 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው። ² ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል። ³ እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ። ⁴ እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ። ⁵ ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም። ⁶ ይህ ችግረኛ ጮኸ፥ እግዚአብሔርም ሰማው፥ ከመከራውም ሁሉ አዳነው። ⁷ የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። ⁸ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። ⁹ የሚፈሩት አንዳችን አያጡምና ቅዱሳኑ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት። ¹⁰ ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም። ¹¹ ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ። ¹² ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ? ¹³ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። ¹⁴ ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም። ¹⁵ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና። ¹⁶ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው። ¹⁷ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። ¹⁸ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። ¹⁹ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል። ²⁰ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። ²¹ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ። ²² የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #ተባረኩልኝ መልካም ውሎ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist Join @weareinchrist & @weareinchrist Share ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
إظهار الكل...
ዛሬ ቅዳሜ ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛቹሀል ‼️🙏
إظهار الكل...
. ያንስብሃል ቤርያ ገነነ እና ማስረሻ መለሰ 🕑-6:06Min💾-5.7MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔርን ለሚታዘዙ የሚሠጥ ወይም የተሰጠ እውነተኛ መንፈስ / የእውነት ምስክር ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔥ሐዋርያት 5🔥 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ ይህን እግዚአብሔር፥ ለእስራኤል ንስሐን የኃጢአትንም ስርየት ይሰጥ ዘንድ፥ ራስም መድኃኒትም አድርጎ በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። ³² እኛም ለዚህ ነገር ምስክሮች ነን፥ ደግሞም 👉እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ ምስክር ነው። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
1ኛ ነገሥት 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ #⁷ የእግዚአብሔር መልአክ ደግሞ ሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ዳሰሰውና፦ የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው። ⁸ ተነሥቶም በላ ጠጣም፤ በዚያም ምግብ ኃይል እስከ እግዚአብሔር ተራራ እስከ ኮሬብ ድረስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ሄደ። ⁹ እዚያም ወዳለ ዋሻ መጣ፥ በዚያም አደረ፤ እነሆም፦ ኤልያስ ሆይ፥ በዚህ ምን ታደርጋለህ? የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ እርሱ መጣ። ¹⁰ እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ። #¹¹ እርሱም፦ ውጣ፥ በተራራውም ላይ በእግዚአብሔር ፊት ቁም አለ። እነሆም፥ እግዚአብሔር አለፈ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ተራሮቹን ሰነጠቀ፤ ዓለቶቹንም ሰባበረ፥ እግዚአብሔር ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱም በኋላ የምድር መናወጥ ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በምድር መናወጥ ውስጥ አልነበረም። #¹² ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ። #¹³ ኤልያስም ያን በሰማ ጊዜ ፊቱን በመጐናጸፊያው ሸፈነ፥ ወጥቶም በዋሻው ደጃፍ ቆመ። እነሆ፦ ኤልያስ ሆይ፥ በዚህ ምን ታደርጋለህ? የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ። ¹⁴ እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና፤ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ። ¹⁵ እግዚአብሔርም አለው፦ ሂድ፥ በመጣህበትም መንገድ በምድረ በዳ ወደ ደማስቆ ተመለስ፤ ከዚያም በደረስህ ጊዜ በሶርያ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ አዛሄልን ቅባው፤ ¹⁶ በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ የናሜሲን ልጅ ኢዩን ቅባው፤ በፋንታህም ነቢይ ይሆን ዘንድ የአቤልምሖላን ሰው የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ቅባው፤ ¹⁷ ከአዛሄልም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ። ኢዩ ይገድለዋል፤ ከኢዩም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ ኤልሳዕ ይገድለዋል። ¹⁸ እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ። #¹⁹ ከዚያም ሄደ፥ የሣፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን በአሥራ ሁለት ጥማድ በሬዎች ሲያርስ፥ እርሱም ከአሥራ ሁለተኛው ጋር ሆኖ አገኘው፦ ኤልያስም ወደ እርሱ አልፎ መጐናጸፊያውን ጣለበት። #²⁰ በሬዎቹንም ተወ፥ ከኤልያስም በኋላ ሮጦ፦ አባቴንና እናቴን እስማቸው ዘንድ፥ እባክህ፥ ተወኝ፥ ከዚያም በኋላ እከተልሃለሁ አለው። እርሱም፦ ሂድና ተመለስ ምን አድርጌልሃለሁ? አለው። ²¹ ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
የኢየሱስ ደም ሀና ተክሌ | New Song #4:54Min #4.5MB 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▷ @weareinchrist ◁ ▷ @weareinchrist ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
በክርስቶስ የትህትናን ጥግ አይተናል😍 ስለዚህ እኛም..... ❤️ዮሐንስ 13❤️ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ። ¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። ¹⁵ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና። ¹⁶ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም። መልእክተኛም ከላከው አይበልጥም። ¹⁷ ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
#አባቢዬ😍 #ድንቅ መዝሙር ዘማሪ ናኢፊ ተሻለ አባቢዬ የእኔ አባት ናፍቆቴ ነህ ጠዋትም ማታም😍😍😍😍😍😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist @weareinchrist @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
إظهار الكل...
ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
የልቤ አጽናኝ ዘርፌ ከበደ | Live 🔥 ክብር ያለቀት መዝሙር ተባረኩበት🙏 #9:31Min #8.8MB 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▷ @weareinchrist ◁ ▷ @weareinchrist△Join Us△
إظهار الكل...
ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
ለኢትዮጵያ የመጣ ትንቢት ኢትዮጵያ የተስፋ ቃል አላት!! 🕑02:04 Min◦💾-04:33 MB @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
إظهار الكل...
ለምን #ቁርስ ትበላለህ #በሲሳይ አዙዛ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
إظهار الكل...
. ትኩረቴን ውሰደው ሜሮን ተሰማ | New Clip 🕑-6:50Min◦💾-6.3MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. ትኩረቴን ውሰደው ሜሮን ተሰማ | New Clip 🕑-6:50Min◦💾-23.5MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
. ይፃፍልኝ ህሊና ዳዊት | New Clip 🕑-5:21Min◦💾-5.0MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta △Join Us△
إظهار الكل...
. ይፃፍልኝ ህሊና ዳዊት | New Clip 🕑-5:21Min◦💾-19.9MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
መዝሙር 81 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በረድኤታችን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፥ ለያዕቆብም አምላክ እልል በሉ። ² ዝማሬውን አንሡ ከበሮንም ስጡ፥ ደስ የሚያሰኘውን በገና ከመሰንቆ ጋር፤ ³ በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፤ @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” — 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9 @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
የክርስቶስ መዕዛ ነንና....... 2ኛ ቆሮ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤ #¹⁵ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤ #¹⁶ ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው? ¹⁷ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን። @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...
. ኢየሱስ ፌናን በፍቃዱ | Live 🕑-25:32Min💾-23.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
إظهار الكل...
“በቸርነትህ የተቤዠሃቸውን ሕዝብህን መራህ፤ በኃይልህ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ አገባሃቸው።” — ዘጸአት 15፥13 @g7373 @weareinchrist
إظهار الكل...