cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Minster of Education

Neaea @Examresalt

إظهار المزيد
Ethiopia4 961Amharic3 713الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
3 369
المشتركون
+224 ساعات
+457 أيام
+16030 أيام
أرشيف المشاركات
ይህ ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ🌻 ✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ።🌻 https://t.me/meda_Adeyi
إظهار الكل...
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=879846949 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
👍 7
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=879846949 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
👍 1
መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው! 1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=6074803302 2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ 3.  Join Channel የሚለውን ይጫኑ 4. ወደ ቦቱ  ይመለሱ 5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ  6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ! ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣
إظهار الكل...
👍 11
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ ****** የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ወይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦን ላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እና 7/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
إظهار الكل...
👍 9👏 4 1
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ። -------------------------------- የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል ። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦን ላይን ለመስጠት ባይቻልም በሁሉም ክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህም በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን የሚወስዱ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር (ዶ/ር) እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፈተናውን በኦን ላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል። ተማሪዎች የሙከራ ፈተና የሚለቀቅላቸው ሲሆን ደጋግመው እንዲሞክሩና እንዲለማመዱ ይደረጋልም ብለዋል። ለዚህም እንዲረዳ የአሰልጣኛች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸውም ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት እንደሚጀምርም በመድረኩ ተገልጿል።
إظهار الكل...
👍 4 1
Adimas Lotery: መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው! 1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=879846949 2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ 3. Join Channel የሚለውን ይጫኑ 4. ወደ ቦቱ ይመለሱ 5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ 6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ! ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣
إظهار الكل...
👍 5 2
ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፡- የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የአገልግሎት ክፍያን ስለማሳወቅ፤ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ለሚስጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳ ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን ዝርዝር እንድታሳውቁን መጋቢት 23/2016 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ መጠየቃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የመውጫ ፈተናውን #ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ለሚያገኙት የአገልግሎት ክፍያ በአንድ ተማሪ 👉500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ የሚከፍሉ መሆኑ ታውቆ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000553176097 እስከ ሚያዚያ 15/ 2016 ዓ. ም ድረስ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንድታደርጉ እያሳወቅን የተከፈለበትን ደረሰኝ ኮፒ በኢሜይል አድራሻ ([email protected] & [email protected]) እንድትልኩልን እናሳስባለን። [ትምህርት ሚኒስቴር]
إظهار الكل...
👍 8
ሰላም ውድ Ephrem አድማሱ ሎተርይ አዳዲስ ምርትና አገልግሎት የምናስተዋዉቅበት ግሩፕ ስለተቀላቀሉ የ2ሺ ብር የእንኳን ደህና መጡ ቦነስ አሸንፈዋል !✨   ሽልማትዎን ወጪ ለማድረግ   በዚህ  ግሩፕ ውስጥ ቢያንስ 25 ሰው add ማድረግ ይኖርብዎታል!!ከ 25 ሰው በላይ አድ ካደረጉም ባስገቡት ሰው መጠን ተሰልቶ በሚልኩልን አካውንት ቁጥር ገቢ ይደረግልዎታል። የሽልማቱ ዝርዝር እንደሚከተለው ተገልጿል 📌 25 ሰው አድ ሲያረጉ 10,000 ብር 50 ሰው አድ ካደረጉ 20,000 ብር 100 ሰው አድ ካደረጉ 50,000 ብር 200 ሰው አድ ካደረጉ 75,000 ብር 500 ሰው አድ ካደረጉ 100,000ሺ ብር ብዙ አድ ላደረጉ ደንበኞች ቅድሚያ እንሰጣለን ‼️     ሼር https://t.me/adimaslotery •────────────────────• ከ50 ሰው በላይ ካስገቡ በኋላ በሚከተለው አድራሻችን አካውንት እና ስልክ ቁጥሮን ይላኩልን። የጋበዙት ሰው መጠን በኮምፒውተር ተረጋግጦ ሽልማትዎ የሚላክልዎት ይሆናል 👇🏼 https://t.me/adimaslotery •───────────────────• This message will be deleted after 3 minutes
إظهار الكل...
😁 2👍 1
በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ የርቀት እና ተከታታይ መርሐግብር ተመራቂ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መሰረት የአገልግሎት ክፍያ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) እስከ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አሳስቧል። ክፍያውን ያልፈፀመ ተማሪ የመውጫ ፈተና መውሰድ የማይችል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
إظهار الكل...
👍 2 1
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ፕርግራም ለውጥ የተደረገ ሲሆን ከ21/8/2016 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል:: 🌟ትምህርት ሚኒስቴር
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
👍 2 1
#MoE የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን የራስ ገዝ ሽግግር የሚያሳልጡ ፍኖተ ካርታ እና መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ መሆን ተቋማቱ በአስተዳደራዊ፣ አካዳሚያዊ እንዲሁም በሰው ሃብትና ፋይናንስ አስተዳደር ጉዳዮች ነፃነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያገኙበት የአሰራር ስርዓት እንደሆነ በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። የዩኒቨርሲቲዎችን የራስ ገዝ ሽግግር ለማሳለጥ የሚያስችሉ የፍኖተ ካርታ እና የመመሪያ ዝግጅት በቅርቡ ተጠናቀው ወደ ሥራ እንደሚገቡ ጠቁመዋል። ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ እየተሠራ ሲሆን ተቋማቱ ከአደረጃጀት ጀምሮ ለሽግግሩ የሚያግዟቸውን ተግባራት እያከናወኑ እንደሆነ ኃላፊው አስረድተዋል። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ ራስ ገዝ ለመሆን የሰው ኃይል፣ ሃብት የማመንጨት አቅም፣ የመሰረተ ልማትና የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓታቸው እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትስስራቸው እንደሚታይ ገልፀዋል። #ENA ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
إظهار الكل...
👍 6
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=6074803302 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
👍 5💩 5 2
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=6074803302 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
👍 3 1
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=879846949 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ .................................................... ጥር 24/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ካቢኔ አካላት ጋር በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል ። በውይይት መድረኩ በክልሉ በቀጣይ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ በሰፊው ምክክር ተደርጓል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የክልሉ የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ በመጠቀም ከትምህርት ስርዓት ጋር አስተሳስሮ መምራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ በየጊዜው የትምህርት ስራ ያለበትን ሁኔታ እየገመገሙ ቀጣይ አቅጣጫ እያስቀመጡ መሄድ ተገቢ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ የትምህርት ስራ ተማሪዎችን ማስተማር ብቻ ሳይሆን ለተማሪዎች በቂ እውቀትና ክህሎት ማሳደግ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚጠይቅ ገልፀው ለዚህም ትምህርትን ከፖለቲካ ነፃ አድርጎ መምራት ይጠይቃልም ብለዋል፡፡ በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ የትምህርት ሚንስቴር 3 መኪና እና 48 ሞተር ሳይክሎችን ድጋፍ ማድረጉን አመልክተዋል፡፡ በ"ትምህርት ለትውልድ" ንቅናቄ የትምህርት ቤቶችን ደረጀ ከመሻሻል አኳያ በክልሉ የተሰራው ስራ የሚበረታታ መሆኑን ጠቅሰው ህብረተሰቡን በማስተባበር ይህንን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባም አንስተዋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ክልሉ ከተቋቋመ ወዲህ በክልሉ የትምህርት ስርዓት ለማሻሻል እና ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አብራርቷል። ይህንን ለማስጠበቅ የክልሉ መንግስት በመምህራን ልማት፣ መሠረተ ልማት፣ የመመሪያው ቁሳቁስ የማሟላት እና በአርብቶ አደር አካባቢ የተማሪዎች ምገባ ስርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ሰፊ ስራ እየሰራ እንዳለ ገልፀዋል ። በአሁኑ ሰዓት ዝቅተኛ የተማሪ ውጤት የተመዘገበውን በመቀየር የተሻለ የትምህርት ስርዓት ለመገንባት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በማጠናከር ላይ በቀጣይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራም አመልክቷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ በክልሉ ያሉ 90% የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ከሚፈለገው ደረጀ በታች መሆናቸውን ጠቅሰው ይህንን ለመቅረፍ የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄን እውን በማድረግ ትምህርት ቤቶችን ደረጀ ለማሻሻል ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ለዚህም ከ261 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡንና የትምህርት ስራን ውጤታማ ለማድረግ በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን ወደ ክልሉ በማምጣት የትምህርት ዘርፉን ለመቀየር እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡ በውይይቱ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል
إظهار الكل...
👍 17 1
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው ነባር ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተማር ለጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። ዩኒቨርሲቲው 1,447 ተማሪዎችን እንደሚቀበል ይጠበቃል። በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ እንዲሁም በ2016 ዓ.ም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሌላ ማስታወቂያ በቅርቡ ጥሪ እንደሚደረግላቸው ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
إظهار الكل...
👍 3
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የሚቀመጡ የመጀመሪያ ዲግሪ ተፈታኞች የሚፈፅሙትን የአገልግሎት ክፍያ እስክ ጥር 25/2016 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንዲያደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ ሚኒስቴሩ ጥር 14 ቀን 2016 ዓ.ም በጉዳዩ ላይ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የላከው ሰርኩላር ከላይ ተያይዟል፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜን አራዝሟል፡፡ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የምዝገባ ጊዜ ከጥር እስከ 15/2016 ዓ.ም ይከናወናል መባሉ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ሰኞ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን ሚኒስቴሩ ጠቁሟል፡፡
إظهار الكل...
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተውያዩ። -------------------------------//-------------------------- ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ መስሪያ ቤቶች በጋራ መስራት የሚያስችሏቸውን ጉዳዮችን አንስተው ተወያይተዋል። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ ተቋማቸው እያካሄዳቸው ያሉ የሪፎርም አጀንዳዎችን ለፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በማቅረብ አብራርተዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በሪፎርምና በማስፋት የያዛቸውን ስራዎች ለማገዝ አብረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል። በተለይም ሁለቱ ተቋማት ያላቸውን አቅም ተጠቅመው ተቋሙን ለአፍሪካ ትብብር ትርጉም ያለው አካዳሚ እንዲሆን ለማድረግ የድርሻቸውን እንደሚወጡም አረጋግጠ
إظهار الكل...
👍 7👎 3
#DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2016 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥር 2 እና 3/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለአንደኛ ዓመት እና ለሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ እሰከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ ከላይ የተያያዘው የተቋሙ ጥሪ ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አረጋግጧል፡፡ ጥሪው ታህሳስ 25 እና 26/2016 ዓ.ም ምሽት በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ የሚተላለፍ መሆኑንም ሰምተናል፡፡
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#MOE የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ አሰራር ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለተገልጋዮች አዲስ አሰራርን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። በበይነ መረብ አማካኝነት የትምህርት መረጃ ማጣራት፣ የትምህርት ማስረጃ ለሌላ ተቋማት መላክ ፣ ድጋሚ የትምህርት ማስረጃ መውሰድ፣ የትምህርት ማስረጃን ማረጋገጥ በምዝገባ ወቅት የሚያጋጥምን የስም ፊደላትን ጉድለት ማስተካከል እንደሚቻል ነው የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) የተናገሩት። አገልግሎቱን ለማግኘት ተገልጋዮች በቴሌ ብር እና ንግድ ባንክ በኩል ክፍያ መፈፀም እንደሚኖርባቸው ተመላክቷል፡፡ ከዚህ በኋላ በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ቅርንጫፎች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ180 ሀገራት፣ በአካል እንዲሁም በውክልና ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ የበይነ መረብ አገልግሎት ተገልጋዮችን ከእንግልት ይጠብቃል ተብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከቀጣይ ወር ጀምሮ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ እንደሚጀመርም ነው የተመላከተው። የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትም የተሰጠውን ሀላፊነት ለመወጣት ዝግጅቶች ማድረጉን ስራ አስፈፃሚዋ ሀና አርአያስላሴ ተናግረዋል።
إظهار الكل...
በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ ጥሪና ትምህርት ማስጀመርን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ .በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ትምህርት ይጀምራሉ፡፡ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያዉ ወሰነ-ትምህርት ተማሪዎቻቸውን ለመጥራትና መደበኛ የመማር ማስተማር ስራቸዉን ሙሉ ለሙሉ ለመጀመር አልቻሉም ነበር። በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ ኮማንድፖስት፣ የጸጥታ አደረጃጀቶችና የሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ተከታታይ ውይይቶችን ሲያካሂድ ቆይቷል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፣ የአስሩ ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዝዳንቶችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ ጸጥታ አካላት ትናንት ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም በጉዳዩ ዙሪያ የመከሩ ሲሆን አሁን በክልሉ አንጻራዊ ሰላም የተፈጠረ በመሆኑ ዩኒቨርስቲዎቹ ተማሪዎችን መጥራትና ማስተማር እንደሚችሉ ውሳኔ ላይ ተደርሷል። በዚህም መሰረት ከጥር 1/2016 ጀምሮ ባሉ ሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ዩኒቨርስቲዎቹ ተማሪዎችን ጠርተው የመማር ማስተማር ስራቸውን ይጀምራሉ። በመሆኑም በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዎቹ የሚያደርጉትን ጥሪ እንድትከታተሉ እንገልጻለን።
إظهار الكل...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ “NURTURE” የተባለ ሀይብሪድ የመማር ማስተማር ሒደት በመስጠት ላይ ይገኛል። የትምህርት አሰጣጡ 60 በመቶ በኦንላይን እና 40 በመቶ በገጽ-ለገጽ የሚሰጥ ሲሆን ትምህርቱ መሰጠት ከጀመረ ሁለት ሴሚስተሮች ተቆጥረዋል። የመማር ማስተማር ሥራው ዕውቅና እንዲያገኝና ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስችል ሴሚናርና የውይይት መድረክ በሀዋሳ ተካሒዷል። ፕሮግራሙ ለሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ብቻ ለመስጠት ታስቦ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እና በሳውዝ ኢስተርን ኖርዌይ ዩኒቨርስቲ ትብብር የተጀመረ ነው። ተማሪዎች ባሉበት ትምህርታቸውን ከመማራቸው ባለፈ ኢንዱስትሪ-መር የሆኑ ትምህርት አይነቶችን በመስጠት በቴክኖሎጂ የታገዘ የመማር ማስተማር ስርዓት የሚገነባ መሆኑ ተገልጿል። ሀይብሪድ ስርዓቱ ወቅቱን የጠበቀና እየሰፋ የሚሔድ መሆኑን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተሩ ፋሲካ ቤተ (ዶ/ር) አንስተዋል። ይህ አዲስ የማስተማሪያ ስልት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ገጽታ የሚገነባና የትምህርት ተደራሽነትን ሊያሰፋ የሚችል በመሆኑ ቀጣይነቱ ላይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኖርዌይ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ የሆኑት ሸጋው አናጋው (ዶ/ር) ጠቁመዋል። የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህይወት አሰፋ በበኩላቸው ፕሮግራሙ የትምህርት ሚኒስቴር የያዘውን ዕቅድ የሚደግፍና ተደራሽነትን ለማስፋት የሚያስችል ነው ብለዋል። የኢንተርኔት አገልግሎት ቀማይኖርበት ወቅት የሚፈጠርን ክፍተት ለመሙላት መሠራት እንደሚገባ ጠቁመዋል።
إظهار الكل...
#MizanTepiUniversity በ2016 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2015 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ነጥብ ያስመዘገባችው ተማሪዎች፤ የ2016 ዓ.ም ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 03 እና 04/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ - የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ጊቢ - የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ጊቢ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ ከ9ኛ እስከ 2ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ሦስት ኮፒ፣ ➢ የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ሦስት ኮፒ፣ ➢ ዘጠኝ 3 x 4 የሆ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣ ➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡
إظهار الكل...
ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩ 👉👉👇👇 https://t.me/ethiopianeducationgrade12
إظهار الكل...