cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ስኬት ከፈለክ የሰለፎችንመንገድ ብቻ ተከተል።

وَلَا تَجْعَلْ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ فَتُلْقَىٰ فِي جَهَنَّمَ مَلُومًا مَّدْحُورًا ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አታድርግ የተወቀስክ የተባረርክ ኾነህ በገሀነም ውስጥ ትጣላለህና፡፡

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
231
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله الليلة نبدأ كتابا جديدا 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ማታ አዲስ ኪታብ (ትምህርት) እንጀምራለን። 📚 منهج يومي لطالب العلم ✍ لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى 📚 መንሀጁን የውሚይ ሊ ጧሊቢል ዒልም (ለዒልም ፈላጊ የየእለት አካሄድ።) ✍ በሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል- ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ ተአላ)          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ሰኞ ዙል-ቀዕደህ 07/1443 ሂጅሪ, (ግንቦት 29,2014) ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)   📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
إظهار الكل...
ABU MUSLIM A-DUROOS

هذه قناة أبي مسلم العروسي ، ينشر فيها دروس العقيدة والفقه والحديث وغيرهم باللغة الأمهارية وأفان أرومو

❤️ አላማህን እወቅ 👍 አላህ የሠው ልጆችንና ጋኔኖችን የፈጠረው እሱን እንዲገዙና እንዲያመልኩት ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠَﻘْﺖُ ﺍﻟْﺠِﻦَّ ﻭَﺍﻟْﺈِﻧْﺲَ ﺇِﻟَّﺎ ﻟِﻴَﻌْﺒُﺪُﻭﻥِ “ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም” (አል ዛሪያት 56) በመሆኑም በአላህ ማመንና እርሱን ብቻ ማምለክ ሰዎች የተፈጠሩለት ዋናው ዐላማ ነው፡፡ የሰው ልጅ አላህን በሚገባ ለማምለክና የተፈጠረለትን ዐላማ ለማሳካት የሚረዳው ዋና መሠረት ከቁርዓንና ከሐዲስ የተወሰደ ትክክለኛ እምነትን መማር ነው፡፡ ለዚህም ሲባል ነብዩ መካ በነበሩበት አስር አመታት ከሌሎች ኢስላማዊ ተግባሮች ቅድሚያ በመስጠት እምነትን በከፍተኛ ትኩረት ያስተምሩ ነበር፡፡ የእምነት መስተካከል የአምልኮ (ዒባዳ) የባህሪና የማህበራዊ ኑሮ መስተካከልን ያስከትላል በአንፃሩ ትክክለኛ እምነት ከሌለ ወይም ከተበላሸ ስራ ባህሪና ስርዓቶች ይበላሻሉ፡፡ ነብዩ እንዲህ ይላሉ “አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለ እሱ ከተስተካከለ መላ አካል ይስተካከላል እሱ ከተበላሸም መላ አካል ይበላሻል እሱም ልብ ነው” ልብ ሲስተካከል የንግግር፣ተግባርና ባህሪ ይስተካከላል፡፡ ልብ ከተበላሸም እነዚህ ሁሉ ይበላሻሉ፡፡ ስለዚህ ከሁሉም በፊት ልብን ሊያስተካክልና ሊያሳምር የሚችለውን ትክክለኛ እምነት (ኢማን) ትኩረት በመስጠት መማርና መተግበር ያስፈልጋል፡፡ በኢማን ምክንያት በዚህች ዓለም በተረጋጋ መንፈስና በሰከነ ልብ መልካም ህይወት ሲኖር በመጨረሻው እለትም በዘላለማዊ ደስታና በማይቋረጥ ምንዳ ጀነት ውስጥ ይዘወተራል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻦَّﻩُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً ﻭَﻟَﻨَﺠْﺰِﻳَﻦَّﻫُﻢْ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢْ ﺑِﺄَﺣْﺴَﻦِ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ “ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን” (አን ነህል 97) ﻭَﻣَﻦْ ﺃَﺭَﺍﺩَ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَﺓَ ﻭَﺳَﻌَﻰ ﻟَﻬَﺎ ﺳَﻌْﻴَﻬَﺎ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﺄُﻭﻟﺌِﻚَ ﻛَﺎﻥَ ﺳَﻌْﻴُﻬُﻢْ ﻣَﺸْﻜُﻮﺭًﺍ “መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው እርሱ አማኝ ኾኖ ለርሷ (ተገቢ) ስራዋን የሰራም ሰው እነዚህ ስራቸው የተመሰገነ ይሆናል” (አል ኢስራእ 19) ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻛَﺎﻧَﺖْ ﻟَﻬُﻢْ ﺟَﻨَّﺎﺕُ ﺍﻟْﻔِﺮْﺩَﻭْﺱِ ﻧُﺰُﻟًﺎ ﺧَﺎﻟِﺪِﻳﻦَ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻟَﺎ ﻳَﺒْﻐُﻮﻥَ ﻋَﻨْﻬَﺎ ﺣِﻮَﻟًﺎ “እነዚያ ያመኑና መልካም ስራዎችን የሰሩ የፊርደውስ ጀነቶች ለነሱ መስፈሪያ ናቸው:: በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ::” (አል ከህፍ 107−108) ﻭَﻣَﻦْ ﻳَﺄْﺗِﻪِ ﻣُﺆْﻣِﻨًﺎ ﻗَﺪْ ﻋَﻤِﻞَ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻓَﺄُﻭﻟﺌِﻚَ ﻟَﻬُﻢُ ﺍﻟﺪَّﺭَﺟَﺎﺕُ ﺍﻟْﻌُﻠَﻰ ﺟَﻨَّﺎﺕُ ﻋَﺪْﻥٍ ﺗَﺠْﺮِﻱ ﻣِﻦْ ﺗَﺤْﺘِﻬَﺎ ﺍﻟْﺄَﻧْﻬَﺎﺭُ ﺧَﺎﻟِﺪِﻳﻦَ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻭَﺫَﻟِﻚَ ﺟَﺰَﺍﺀُ ﻣَﻦْ ﺗَﺰَﻛَّﻰ “በጎ ስራዎችን በእርግጥ የሰራ አማኝ ኾኖ የመጣውም ሰው እነዚያ ለነሱ ከፍተኛ ደረጃዎች አሏቸው:: ከስሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ጀነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ (አሏቸው)፤ ይህም የተጥራራ ሰው ምንዳ ነው” (ጣሃ 75−76) ይህን እድል ለመጎናፀፍ በትክክለኛው እምነት ላይ ፀንተው ለሚቀጥለውም ትውልድ በማስተላለፍ ረገድ ግንባር ቀደም የሆኑት ነብዩ እና የሳቸው ባልደረቦች (ሶሀቦች) ነበሩ፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- ﺁﻣَﻦَ ﺍﻟﺮَّﺳُﻮﻝُ ﺑِﻤَﺎ ﺃُﻧْﺰِﻝَ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﻣِﻦْ ﺭَﺑِّﻪِ ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻛُﻞٌّ ﺁﻣَﻦَ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻣَﻠَﺎﺋِﻜَﺘِﻪِ ﻭَﻛُﺘُﺒِﻪِ ﻭَﺭُﺳُﻠِﻪِ ﻟَﺎ ﻧُﻔَﺮِّﻕُ ﺑَﻴْﻦَ ﺃَﺣَﺪٍ ﻣِﻦْ ﺭُﺳُﻠِﻪِ ﻭَﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺳَﻤِﻌْﻨَﺎ ﻭَﺃَﻃَﻌْﻨَﺎ ﻏُﻔْﺮَﺍﻧَﻚَ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻭَﺇِﻟَﻴْﻚَ ﺍﻟْﻤَﺼِﻴﺮُ “መልክተኛው ከጌታው ወደርሱ በተወረደው አመነ ምእምኖቹም (እንደዚሁ)፤ ሁሉም በአላህ በመላእክቱም በመፃህፍቱም በመልክተኞቹም ከመልክተኞቹ በአንድም መካከል አንለይም (የሚሉ ሲኾኑ) አመኑ ፤ ሰማን ፤ ታዘዝንም ፤ ጌታችን ሆይ ! ምህረትህን (እንሻለን) ፤ መመለሻም ወዳንተ ብቻ ነው አሉም” (አል በቀራህ 285) _ https://t.me/yeabretwetatochyemeweyayagroup https://t.me/yeabretwetatochyemeweyayagroup https://t.me/yeabretwetatochyemeweyayagroup https://t.me/yeabretwetatochyemeweyayagroup https://t.me/yeabretwetatochyemeweyayagroup
إظهار الكل...
የአብሬት ወጣቶች የመወያያ ግሩፕ

وَلَا تَجْعَلْ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ فَتُلْقَىٰ فِي جَهَنَّمَ مَلُومًا مَّدْحُورًا ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አታድርግ የተወቀስክ የተባረርክ ኾነህ በገሀነም ውስጥ ትጣላለህና፡፡

🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ) ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት 0⃣1⃣ የ አቂዳ ኪታቦች 👇👇 001 ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1659 002 ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760 003 ቀዋዒዱል አርባኣ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1768 004 ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068 005 ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2460 006 ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644 006 ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ 👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461 007 ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207 0⃣3⃣ በ አስማዑ ሲፋት ላይ ያነጣጠሩ ኪታብ ደርሶች 👇👇 001 ሸርሁ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882 002 ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562 003 ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ኻሊል ኻራስ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2836 0⃣3⃣ የመንሓጅ ኪታቦች ደርስ 👇👇 001 ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030 002 ተብሲሩል ኸለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3913 003 ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1827 004 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/349 005 ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2049 006 አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2406 0⃣4⃣ የ ሙስጠላህ ኪታብ ደርሶች 👇 001 ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428 0⃣5⃣ የ ሓዲስ ኪታቦች ደርስ👇👇 001 አርባዒን አነወዊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802 002 ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984 0⃣6⃣ ኡሱሉል ፊቅህ ኪታብ ደርሶች 👇 001 አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265 0⃣7⃣ የነሕው ኪታብ ደርሶች 👇👇 001 ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749 📚📕📚 ከላይ የተቀሩት ኪታቦች ፣ ፒዲዬፍ ደግሞ በዚህ ያገኙታል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3782
إظهار الكل...
የ ተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) የተቀሩ ደርሶች

ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን ሙሉ ደርስ 👆👆 ⌚️ ከ 00 እስከ 99 ✍ የኪታቡ ፀሓፊ = ሸይኽ ፈውዛነል ፈውዛን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ጥያቄ፡- በሀገራችን ወደ አላህ ከሚጣሩ ወንድሞቻችን አንዳንዶቹ በሙሐደራዎች ወይም በኹጥባዎች ላይ ለምሳሌ ኢስቲዋእ (የአላህን ከላይ መሆን) ኢስቲጋሳህ (ከአላህ ሌላ ካለ እርዳታ መጠየቅ)፣ በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ ላለማውራት ከሱፍዮች ጋር ተስማምተዋል፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከአይሁድ ጋር ያደረጉትን ስምምነት እንደማስረጃ ተጠቅመዋል፡፡ ሸይኽ ሆይ! ይሄ የመረጃ አጠቃቀም ጤነኛ ነው? ምንድን ነው በዚህ ላይ የምትሉት? መልስ፡- በጭራሽ! ይሄ የመረጃ አጠቃቀም ጤነኛ አይደለም፡፡ ምክኒያቱም ይሄ የምትጠቅሰው ነገር አላህ በቁርኣኑ ((እንድትለሳለስላቸው እንዲለሳለሱልህም ወደዱ)) ሲል የገለፀው ነው፡፡ በዲን ላይ በዚህ መልኩ መለሳለስ (ሙዳሀና) አይፈቀድም፡፡ መልእክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከአይሁድ ጋር የተስማሙት አንዱ በሌላው ላይ ድንበር እንዳያልፍ ነው፡፡ እንጂ በዲናቸው እንድንወድ አይደለም፡፡ በፍፁም!! መልእክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዲናቸውን ሊወዱላቸውም ፈፅሞ አይታሰብም፡፡ እናም ይሄ የጠቀስከው ነገር ያሉበትን ባጢል መውደድ ማለት ነው፡፡ በዚህ መልኩ መስማማት ደግሞ በተጨባጭ ሙዳሀናህ ነው፡፡ በዲን ሂሳብ የሚደረግ መለሳለስ፡፡ ሙዳሀና ደግሞ ሐራም ነው፡፡ በአላህ ዲን ጉዳይ ማንንም ሊያስደስት መለሳለሱ ለማንም አይፈቀድም፡፡ ይልቅ ምንም ይሁን ምን ሐቅን ግልፅ ማድረግ ግድ ይለዋል፡፡ ነገር ግን አስቀድመው በተቃውሞ በመጀመር ፋንታ ትክክለኛ በሆነ ማብራሪያ መጀመራቸው የተሻለ ሆኖ ከታያቸው፣ ለምሳሌ እንዳላችሁት ስለ ኢስቲዋእ ሲናገር የኢስቲዋእን መልእክት ቢያብራራ፣ እውነታውንም ግልፅ ቢያደርግ፣ ሰዎች እስከሚረጋጉና ሐቁንም እስከሚያውቁ ድረስ፣ ከነበሩበት ባጢል ወደሐቅ መሸጋገር ይቀላቸው ዘንድ “እንዲህ እያሉ የሚፈስሩት አሉ” ሳይል ቢያስተምር፣ በዚህም ላይ ቢስማሙ ችግር ላይኖረው ይችላል፡፡ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ፡ (ሊቃአቱል ባቢል መፍቱሕ፡ 156) ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ “ወደ መልካም ያመላከተ ልክ እንደ ሰሪው ነው (አጅሩን የሚያገኘው)” ይላሉ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፡፡ ✍Ibnu munewor https://telegram.me/daruselam
إظهار الكل...
ዳሩ ሰላም

«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~

💡 Start your business 💵 https://t.me/TeleBirrProBot?start=Bot6619523
إظهار الكل...
TeleBirr Bot™

➧ TeleBirr™ Botን በመጠቀም 📋 ሲመዘገቡ 15.00 ብር ጉርሻ 🎁 በየ 48:00 ሰዐት(2 ቀን) 3.00 ብር ጉርሻ አሁኑኑ ያግኙ።

💡 Start your business 💵 https://t.me/TeleBirrProBot?start=Bot6619523
إظهار الكل...
TeleBirr Bot™

➧ TeleBirr™ Botን በመጠቀም 📋 ሲመዘገቡ 15.00 ብር ጉርሻ 🎁 በየ 48:00 ሰዐት(2 ቀን) 3.00 ብር ጉርሻ አሁኑኑ ያግኙ።

◾️የአሹራ ቀን ምግብ ሰርቶ ሰው መሰብሰብ⁉️ ◾️የአሹራ ሀድያ ተብሎ ምግብ ቢመጣልህ⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 💦ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ✅ የአሹራ ቀን ከሌላው ቀን የተለየ ምግብ መስራት ይህንን ቀን ኢድ (አመት በአል) ከማድረግ ይቆጠራል። እንደሚታወቀው ሙስሊሞች የተለየ ምግብ የሚሰሩበት ዘመድ የሚሰበስቡበትና ደስታቸውን በመግለፅ የሚያከብሯቸው ቀናቶች (በአሎች) ኢደል አድሀና ኢደል ፊጥር ናቸው። የአሹራ ቀንም ሆነ የአመት መጨረሻ ተጨማሪ የኢድ ቀን አድርጎ መያዝ ቢድአ (ፈጠራ)ና አላህ ያላዘዘበት ተግባር ነው። 📘[الموقع الرسمي للشيخ حفظه الله]. 💦ለሸህ ኡበይድ አልጃቢሪይ አላህ ይጠብቀውና አንዱ እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው። ◾️ጥያቄ⁉️ 〰〰〰〰 ↪️ ከጎረቤታችን መካከል አንዱ ለአሹራ ቀን ተብሎ የተሰራ ምግብ ሀድያ ቢሰጠው ምን ያድርግ? ◾️መልስ‼️ 〰〰〰〰 ↪️ ይህ ቢድአና ክልክል የሆነ ተግባር ነው። ይህ ምግብ መቀበልም ሆነ መብላት የለበትም። ለዚህ ቀን ተብሎ የተዘጋጀ ነገር መግዛትም አይቻልም። 🎙[مفرغ من مقطع صوتي]. http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

♻️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ተቋርጠው የነበሩት ሳምንታዊ የመስጂድ ትምህርቶች በያዝነው ሳምንት ከፊታችን ጁሙዓ ጀምሮ ይቀጥላሉ። የሀሙሱ (የነገው) ግን በአሁኑ ሳምንት ከዓሹራእ ጋር ስለሚገጥም በሚቀጥለው እንጀምራለን። إن شاء الله
إظهار الكل...
✅ አሹራ በትምለከተ 〰〰〰〰〰〰〰 ▪️አሹራ ከረ ሶምኖት ▪️አሹራ ከረ መቸው? ▪️ኣሹራ ከረ ኧምር ተረመደ ▪️አሹራ ከረ ያዊዮ ስህተት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFLWl4qu7CyMeEu1KA
إظهار الكل...