Pharma Fellowship|EvaSUE
ይህ #Wolaita Sodo Pharma Health Science Evangelical Christain Student Fellowship[EvaSUE]ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞የክርስቶስን አካል የሚያንፁ ና የፌሎሺፓችን የተለያየ ይዘትህ ያላቸው መልክቶች ይቀርባሉ ። *CBE 1000419711288 Pharma Fellow
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን!!❤️
እንዴት ቆያችሁ ባለፈዉ ረቡዕ ቀን በነበረን ፕሮግራም እግዚአብሔር ጥሩ እና የሚደንቅ ግዜ ሰጥቶን ነበር። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
👉 ነገ ደግሞ[ቅዳሜ] ያለን በምልጃ ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ጊዜ በተለመደዉ ሰዓት በ9፡00 የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ በጊዜ እንድትመጡ ዘንድ ልናሳስብ እንወዳለን።
#ማሳሰቢያ
👉 እባካችሁን ስትመጡ ብቻችሁን እንዳትመጡ ቢያንስ አንድ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ ልናሳስብ እንወዳለን። እግዚአብሔር በእናንተ አልፎ ጓደኛችሁን ወንድማችሁን እህታችሁ እንዲያገኝ ካሻችሁ እባካችሁ ብቻችሁን አትምጡ።
👉 ማርፈድ አይቻልም
#ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች
#እንለያለን
# እንመለሳለን
#እንጠብቃለን
PF|EvaSuE
Media team
#Day_3 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_4 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_4 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_4 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_3 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_2 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_3 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
#Day_2 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.