cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Mena/መና

የዚህ ቻናል አገልግሎት ፦ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በፎቶ መልክ ማቅረብ :-ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ጽሁፎችን መልቀቅ :-እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጽሁፎች ማቅረብ እና ፦በምትወዱት ፎቶ ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን መስራት በተጨማሪም እንዲለቀቅ የምትፈልጉት አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን Contact Us➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
206
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+330 أيام
أرشيف المشاركات
ሕይወት ሁለት ተቃርኖ በአንድ የሚያጋምዳት፣ የሁለት ተቃራኒ ገጸ ባህሪ ነጸብራቅ ናት። እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ የሕይወት ልዩ ልዩ መልክ ውስጥ ለዘለአለማዊ አጀንዳው ጽኑ ነው። ግሩምም ስውር ሰፊ ጥበበኛ እጅም አለው፤ በሕይወታችን የሚሆነውና የሚሆንብን፣ የሚመጣውና የሚሄደው ፣ መልካሙና ክፋው የሰውና የጊዜ መልክ ለምን? እንደሆነ ህልምም፣ ድራማም፣ የሚያልፍ እና የሚለወጥ ባይመስልም እግዚአብሔር ግን ለራሱ ክብርና ለሌሎች መታነጽ አድርጎ በሕይወታችን አስደናቂ ታሪክን ይፈጥራል። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ሁኔታዊ ያልሆነን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ምህረት ብቻ እናያለን። ምንተስኖት መኩሪያ
إظهار الكل...
የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
      ✨መልካም ቀን@menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም የተነሱ ችግሮችና ማዕበሎች ይህን አይሸፍንም።       ✨መልካም ቀን@menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
.               ስቲከር የሚሆኑ      የማስታወቂያ እና የጥቅስ ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
.       ስቲከር የሚሆኑ      የማስታወቂያ እና የጥቅስ ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
.       የሚፖሰቱ እና ስቲከር የሚሆኑ      የማስታወቂያ እና የጥቅስ ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.