cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

its Me😘Helu

Hi guys🖐️ This it's me ,🥰🥰 Channal 👉 Voice music 👉 pic for pp 👉 👉 love story 👉 Tik Tok 👉 Chapel pic 👉New Stayle 👉Old music

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Her: አዲሱ ባሌን ባስተዋውቅህ ቅር ይልሀል Me: ere cheger yelewm Her:ስለሱ ጭገር ምናባህ አገባህ Me: አረ ሴትዮ ችግር የለውም ነው ያልኩት @mnamnte_thoughts
إظهار الكل...
አበበ በቂላ በባዶ እግሩ 42 ኪ.ሜ ሩጦ አሸነፈ ከዚ ምን ትማራለህ ስልጤ Kid: ሊጥ አብኩቶበት ቢሆን እስከ አሁን እየበላነው ነበር እሱን ዳቦ @mnamnte_thoughts
إظهار الكل...
Me complimenting a girl "ሻሽ ስታስሪ ብሩክ የሺጥላን ትመስያልሽ" Blocked!!
إظهار الكل...
Bitch pls የልብ ጓደኛሽ መሆን አልችልበትም ጀላ አለኝ እሳሳታለሁ የልብ ጓደኛሽን እዛ ሂጂና ፈልጊ @mnamnte_thoughts
إظهار الكل...
9 ክፍል እያለህ ከ 9 kilo ሚስማር እና 9 kilo ጥጥ የቱ ይበልጣል, ስትባል ሚስማሩ ብለህ ከነበር
إظهار الكل...
Teacher: the exam is not that complicated The exam: ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ የሚለውን አባባል ምሉዕ ለማድረግ ስንት ፍረሱላ ተልባ ያስፈልጋል?
إظهار الكل...
Photo unavailable
What I said: ወራጅ አለ What the ረዳት heard: መውረድ ከነበረብኝ አንድ 300m ገፍተር አርገህ ወራጅ
إظهار الكل...
ጣዕሙ ልጣጩ ላይ ነው only works for የተቀቀለ ድንች
إظهار الكل...
*Me watchs Movie all night* Mom:- ምንድነዉ TVዬን በለሊት የምታነደዉ!? ወይ አጥና ወይ ደግሞ ተኛ!😠 Me:- በቃ ተኛለሁ!🚶‍♂ @mnamnte_thoughts
إظهار الكل...