የድንግል ማርያም ልጆች ትምህርትና ኪነ ጥበብ ስራዎች ማስቀመጫ💒
ይህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ነን ማህበር የኪነ ጥበብ የዝክረ ቅዱሳን የአብው ምክር እንዲሁም የአባቶች ትምህርት እና የተለያዮ መንፈሳዊ ፊልሞች ማስቀመጫ ክፍል ነው ለመቀላቀል⤵️https://t.me
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
190
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
አግዘኝ አምላኬ ጠላት እንዳይጥለኝ ሰብስ ክራይ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ አመስግናለሁ
እልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልል🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀እልልልልልልልልልልልልልልል
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🕊🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አግዘኝ_አምላኬ_ጠላት_እንዳይጥለኝ_ሰብስ_ክራይ_በማድረግ_ቤተሰብ_ሁኑኝ_አመሰግናለሁ_IXvW2r7uWhA.m4a5.00 MB
6013
ፆመ ፍልሰታ
ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስለሚያነቡልኝ እና ስለምትሰጡኝም አስተያየት ክብር ያድልልኝ።
ዲ/ዳዊት ፈለቀ
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በእድሜአችን ላይ ይቺን ቀን ጨምሮ በሰላም እና በፍቅር ጠብቆ አደረሰን አደረሳቹህ
+ (ጾመ ፍልሰታ) ፍልሰታ ፆም(ጾመ ለማርያም) ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር የፍልሰታ ፆም ከነሀሴ 1እስከ15 ነው ቤተ ክርስትያናችን እደሚገለፀው "እመቤታችን ያረፈችው ጥር 21ቀን ነው ሐዋርያት በድኗን ሊቀብሯት ወደ ጌቴሰማኒ ይዘዋት ሲሄዱ አይሁድ አይተዋቸው በተኗቸው በዚህ ጊዜ መላእክት የእመቤታችንን አስክሬን ወስደው በገነት አኑረውታል በ8ወር በነሀሴ ሐዋርያት አስክሬኗን እንደገና ከጌታ ተቀብለው በፀሎትና በምህላ ቀብረዋታል በዚህ የቀብር ስነስርዓት ላይ ከ12 ሐዋርያት አንዱ ቶማስ አልነበረም
+ ቅዱስ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ እየሩሳሌም ሲመጣ ያገኛታል በዚህ ጊዜ ትንሳኤዋን ሌሎች ሐዋርያቶች አይተው ለእሱ የቀረበት መስሎት ተናዶ በፊት የልጅሽን ትንሳኤ ሳላይ ቀረው አሁን ደግሞ የአንቺን ትንሳኤ ሳላይ ቀርቼ ነበር ብሎ ከደመና ሊወረወር ቃጣው በዚህ ጊዜ እመቤታችን ቶማስን አፅናንታ ከእሱ በቀር ሌላ ትንሰኤዋን እንዳላየ ነገረችው
+ ቶማስም ሐዋርያት ወዳሉበት እየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ እመቤታችንን ቀበርናት ብለው ነገሩት እሱም አውቆ ምስጥሩን ደብቆ አይደረግም ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር አላቸው ለማሳየትም መቃብር ሲከፍቱ አጧት በዚህ ጊዜ"እመቤታችን ተነስታ አርጋለች ብሎ ሁኔታውን ተረከላቸው ለምስክርም ይሆናል ብሎ የሰጠችውን (ሰበኗን) አሳያቸው
ሰበኗንም ለበረከት ቆራርጠው ተከፋፍለው ወደ ሀገረ ስብከት ተበታትነዋል በዓመቱ ትንሳዬሽን ቶማስ አይቶ እንዴት እኛ ይቅርብን ብለው ከነሀሴ 1 ጀምሮ ሱባዬ ገቡ በነሀሴ14ቀንም ትኩስ በድን አድርጕ አምጥቶ ሰጣቸው ከቀበሯትም በጟላ በነሀሴ16 ተነስታለች በዚህ ቀን ጌታ ቀድሶ እመቤታችንም በልጇ እጅ ቆርባለች ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የሐዋርያት ቤተክርስትያን የእመቤታችንን በረከት ለማግኘት ይህች ጊዜ ትፆማለች
የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን ፍቅሯን በልቡናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን ። መልካም የፍልሰታ ፆም ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን
3800
Watch "የጻድቁ አባታችን የአቡነ መልክአ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው 👆" on YouTube
https://youtu.be/Sls6g74mLYo
የጻድቁ አባታችን የአቡነ መልክአ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው 👆
3400
Watch "የጻድቁ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው👆" on YouTube
https://youtu.be/qcUUNltPy9c
የጻድቁ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው👆
2900
Watch "የጻድቁ አባታችን የአቡነ ኪሮስ ተአምር ይህ ነው 👆" on YouTube
https://youtu.be/vpjmGdjMq1E
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ኪሮስ ተአምር ይህ ነው 👆
1600
Watch "፬ቱ እንስሳ ሱራፌል ኪሩቤል ያደረጉት ተአምር ይህ ነው 👆" on YouTube
https://youtu.be/FprCya7aRe0
፬ቱ እንስሳ ሱራፌል ኪሩቤል ያደረጉት ተአምር ይህ ነው 👆
2000
Watch "አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው 👆" on YouTube
https://youtu.be/nL-9XWn_ZXM
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው 👆
3100