cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎼🎼🎤🎤👉👉እንደ መልከ ፀዴቅ👈👈 🎤🎤🎼🎼

AGAPE ,agape fkr nw esu Motelin sayirara lenefsu... Wd ye melike sedek channel memberoch Hasab asiteyayet kalachu . ena ye chanalun crater lemagignet kefelegu ,,,,,,https://t.me/Hulumbegeta,,,, bezi magignet yichlalu. https://t.me/singerbina

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
05 ትልቅ ነህ.mp39.28 MB
17 መንፈስ ቅዱስ.mp314.02 MB
06 ክብር ያየሁብህ.mp313.15 MB
04 ይዤ መጣሁ.mp312.79 MB
08 አላፈርኩም.mp317.20 MB
,melikt nw
إظهار الكل...
ዘምር ዘምር ይልኛል - መክሊት ማሞ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
ዘማሪት_መክሊት_ዘምር_ዘምር_ይልኛል_Prophet_Suraphel_Demissie_PR_cemPEhabTcA.mp458.59 MB
ዘምር ዘምር ይልኛል - መክሊት ማሞ @henasoffical
إظهار الكل...
ዘምር ዘምር መክሊት ማሞ.m4a14.50 MB
Yitbarek_Tamiru_%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%89%A3%E1%88%A8%E1%8A%AD_%.mp323.26 MB
በቃኝ በረከት ውብሸት.m4a7.18 MB
ይፈውስ ይዳሰኝ_ዘማሪ ጵንኤል አሰፋ.mp310.51 MB
4_5872704350861713066.m4a11.38 MB
🎤🎤መዝሙር ስንፅፍ ከግምት ማስገባት ያሉብን ነጥቦች: ⚫️- በአንድ መዝሙር አንድ ነጠላ ሃሳብ ብቻ አንሳ ⚫️- የሃሳብ: የቃላት ወይም የዜማ ድግግሞሽን አስወግድ ⚫️- አግባብ እና ስነ-ጽሁፋዊ ደረጃቸውን የጠበቁ ቃላትን ተጠቀም ⚫️- ለመዝሙርህ ግልፅ የሆነ ቅርፅ (structure) አብጅለት ⚫️- መዝሙርህ በጣም ረጅም ወይም በጣም አጭር እንዳይሆን አድርግ ⚫️- ዜማውና ግጥሙ አብረው እንዲሄዱ አድርግ  ⚫️- ለመዝሙርህ ሃሳብ ተስማሚ የህነ ቅኝት: ሞድ: ኪ(key): ሬንጅ (range)... ተጠቀም  ⚫️- መዝሙርህ hook እና climax ቢኖረው ይመረጣል ⚫️- በቃላት: በሃረጎች: በአዝማች እና ቁጥሮች መሃከል የዜማና የግጥም ፍሰት እንዲኖር አድርግ ⚫️- ለዚህ እንዲረዳህ ሙዚቃዊ ዓለምህን (your musical world) አስፋ ⚫️- ከምንም በላይ መዝሙርህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን እንዲያንፀባርቅ ይሁን!! @singerbina @singerbina . @singerbina... 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
إظهار الكل...
በወንጌል አላፍርምና አስቀድም ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሄር ሀይል ለማዳን ነውና :: @singerbina
إظهار الكل...
Natnael😜 ✌: እኛ የክርስቶስ ልብ አለን 😊😊😊😊😊😊😊 (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 2) ---------- 12፤ እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። 13፤ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም። 14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም። 15፤ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም። 16፤ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። ስለዚህ የክርስቶስ ልብ አላቹ @singerbina
إظهار الكل...
Yene grum zemari. Yene mekari Yene talak sew .🥰🥰🥰🥰🥰 Hulem bihon endemwdk ewek...❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Singer chernet
إظهار الكل...
,🛖እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረ አዲስ ሰው፡፡አዳም ምንም እንኳ እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረ ቢሆንም ኃጢአት በመስራቱ አሮጌ ፍጥረት አድርጎታል፡፡ከእርሱም የተነሳ ሁሉም ሰው አሮጌ ሁኑዋል፡፡ስለዚህ እግዚአብሔር አንድ አዲስ ሰው ከራሱ በራሱ ለራሱ አዘጋጀ፡፡ያንን አዲስ ሰው በልጁ መስቀል ሞትና ትንሳኤ ሕያው አድርጎ ወለደው፡፡ምንም እንኳን የመጀመርያው ሰው ፍጡር ቢሆንም፤ የሄኛው ሰው ግን ውልድ ነው፡፡ተፈጥሮ ሳይሆን ተወልዶ ነው አዲስ ፍጥረት የሆነው፡፡በአዳም ምክንያት አሮጌ ፍጥረት እንደሆነ ሁሉ፤ በክርስቶስ ምክንያት አዲስ ፍጥረት ይኮናል፡፡አሮጌው ፍጥረት ታጥቦ አልያም ንስሐ ገብቶ አይደለም አዲስ ፍጥረት የሚሆነው፡፡ከእግዚአብሔር ተወልዶ ነው፡፡የአዲሱ ሰው መሠረት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፡፡ኢየሱስ በመስቀል ላይ በመሞቱ ዋጋ በመክፈሉ አዲሱ ሰው እንዲወለድ አድርግዋል፡፡ይሄ አዲሱ ሰው ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው፡፡አሮጌው በኤደን ገነት ሲፈጠር አዲሱ ሰው ግን በትንሳኤ የተወለደ ነው፡፡የእግዚአብሔር ልጅ የተባለ ነው፡፡ምንም እንኳን አዲሱና አሮጌው ሰው በተመሳሳይ አካል ውስጥ ይኑሩ እንጂ በመንፈሳዊ አለም ፍጹም የተለያዩ ሰዎች ናቸው፡፡አዳምና ኢየሱስ፡፡አዳም ተዘርቶ ብዙ የአዳም ልጆች እንደበቀሉ ሁሉ፥ አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ ተዘርቶ ብዙ የእግዚአብሔር ልጆች በቅለዋል፡፡የአዳም ዘርና የክርስቶስ ዘር፡፡ሰማያዊና ምድራዊ ዘር፡፡የበቀሎ ዘር ተዘርቶ የስንዴ ዘር እንደማይበቅል ሁሉ፤ የክርስቶስ ዘር ተዘርቶ የአዳም ዘር አይበቅልም፡፡ሰማያዊ ዘር ተዘርቶ ምድራዊ ዘር አይበቅልም፡፡የክርስቶስ ዘር የሆኑ ሁሉ አዲስ ፍጥረት ናቸው፡፡በውስጣቸውም ሕያው የሆነ አዲስ ማንነት አላቸው፡፡ከአዳም የተካፈሉት አሮጌው ማንነታቸው ሙቶ ተቀብሮ አዲስ ሰው ሁነዋል፡፡አዎ! አዲስ ሰው፡፡ከዚህ በፊት ያልነበረ ሰው፡፡ @singerbina‼️‼️ @singerbina🎼‼️‼️ @singerbina‼️‼️
إظهار الكل...
Singer josh Adiss kidan ❤️🙏 Tebarkubet🙏
إظهار الكل...
7.35 MB
. 3ቀን ትላንት ዛሬ ነገ... ይህ ደስ የሚል ህይወት አሪፍ ያልነበረው ትላንት ስጨነቅ ስተክዝ አጥቼ በስንፍናዬ ሳለቅስ ተከፍቼ በገንዘብ ዕጦት ስንከራተት በእውቀት ማነስ ስተራመስ የማልፈው ያልመሰለ አለፈ ትላንቱ ትላንት ተባለ ዛሬም ደግሞ ሀሴት ሆነ ውሎዬ አምሮ ሰመረ አመሻሼም በቁም ነገር መሸ ተመስገን ነገም በመልካም አልፌ በቁም ነገር የተቸገረ ሰው ረድቼ መልካም ሀሳብ ሰንቄ ጥሩ ስራ ሰርቼ በነገሮች ሰከን ብዬ ነገን ለመኖር አልሜያለው የእ/ግር ደግነትን አያለው በዚ ሁሉ ይርዳኝ እሱ ልኑር ነገን በምህረቱ ""ክብር" @singerbina @singerbina @singerbina
إظهار الكل...
ቀና አርከኝ ቀና የልቤ ደረስ በየዋው እንባዬ ታበስ @singerbina
إظهار الكل...
“አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።” — መዝሙር 119፥11
إظهار الكل...
❝በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።❞ —ዮሐንስ 1: 4 በእርሱ የነበረው ይህ ህይወት ቃሉ ነው ምክንያቱም የጌታ ቃል ሲናገር እንዲህ ይላል❝እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።❞ —ማቴዎስ 4: 4 "ከጌታ አፍ በሚወጣ ቃል" ጌታ ከአፉ የሚያወጣው በእርሱ ውስጥ ያለውን ነው በእርሱ ዘንድ እውነት ስላለ እርሱም እራሱ እውነት ስለሆነ እውነትን ነው የሚናገረው በእርሱ ዘንድ ሐሰት የለችምና አያዋሽም ሰው እራሱ የሚናገረው በእርሱ ውስጥ ካለው ነው ለምሳሌ ከBible አንድ መፅሀፍ ጠቅሼ ከዛ መፅሀፍ ውስጥ አንድ ጥቅስ ንገረኝ ብል ልትናገር የምትችለው በውስጥህ ያለውን የምታወቀውን ነው በአንተ ዘንድ ከሌለ አትናገርም፡፡ ጌታ ህይወት ነው በእርሱም ዘንድ ህይወት አለ ስለዚህ ከርሱ የሚወጣው በእርሱ ዘንድ ያለው ነውና ከርሱ የሚወጣው ህይወት ነው ለዛ ነው እየሱስ በዩሐ6:63 ላይ ቃሌ ህይወትም ነው መንፈስም ነው ያለው በእርሱ ዘንድ ሕይወት አለ ስለዚህ ከርሱ የሚወጣው ህይወት ነው ይሄም ህይወት ቃሉ ነው፡፡ ከዛ ህይወትም የሰው ብርሃን ነበረች ይላል ይሄ ህይወት የሆነው ቃል ብርሃናችን ነው ለመንገዳችን ለህይወታችን ብርሃን ነው፡፡❝ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።❞ —መዝሙር 119: 105 @singerbina
إظهار الكل...