cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio Arts™

★ እንኳን ወደ Ethio Art's™ ቻናል በሰላም መጡ !🙏 🔱 »በዚህ ቻናል የተመረጡ እና አዲስ አስተማሪ ታሪኮች የጥበብ ስራዎች : የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች እንዲሁም አስደናቂ እውነታዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው :: 💫 " ALL IN ONE " 💫 🎭 Join official channel : https://t.me/Ethio_Arts7

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-337 أيام
-8030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

​​🌺ውለታ አልባ ፍቅር!!!  ሰባት ሺህ አመታት እንደቀልድ አለፉ ጸሃይ እና ምድር ሳይኮራረፉ ብርሃን ሳይጎልባት ምድር እንዲህ ደምቃ ጸሃይም ሰልችቷት ሳትሄድ እርቃ በውለታ አልባ ፍቅር እንደተሳሰሩ ምድር እና ጸሃይ ሺህ አመታት ኖሩ አይገርምሽም? ውለታ አልባ ፍቅር፤ እድሜው መራዘሙ? ቀን እንኳን ሳያጎል ዘላለም መክረሙ ለምን ይመስልሻል? ጸሃይ እና ምድር መዝለቁ ፍቅራቸው አንዳቸውም ቢሆን "የማፍቀሬ ምላሽ" አለማለታቸው! ውለታ ብታስብ ጸሃይ፤ ከንቱ ሆና መች እናይ ነበረ፤ ፍቅር እንዲህ ሲዘልቅ፤ ዘላለም ሲቀና! እኔም እንደጸሃይ ውለታ አልጠይቅም ከማፍቀሬ ሌላ ላንቺ ያለኝ ስሜት፤ ባትወጂኝ አይጎድል፤ ብትወጂኝ አይሞላ በቃ.... እኔም እንደጸሃይ ዝም ብዬ ላፍቅርሽ  ዘላለም የማይጠልቅ ብርሃን ልሁንሽ! ሺህ አመታት ሙሉ የምድሪቱ ማማር እንደዚህ መድመቋ የጸሃይ ምግባር ነው ውለታዬን ብላ አለመጠየቋ!!! *እኔም አልጠይቅም ውለታዬን ብዬ**
إظهار الكل...
የነገ ሟች..የዛሬ ሟችን ይቀብራል። በቤተክርስቲያን ዙርያ ጭር ያሉ የመቃብር ቦታዎችን ስትመለከቱ ምን ይሰማችኃል? እኛም ወደእናንተው ነን እያላችሁ ነው የምታልፉት? ወይስ ዝም ብላችሁ ወደቤታችሁ ትገሰግሳላችሁ? ነገ ሀውልታቱ ላይ የኛም ስም ተፅፎ እንደሚታይ የትኛው ልብ ያስባል? ሁሉ ነገር ሩጫ በሆነበት ዓለም ዉስጥ ሁልጊዜ ስለሰው ልጅ ዉድቀት የማያቆም ጭፈራ ወይም የነውር ነገር መስማት አይሰለችም?ለምንድነው የምኖረው?ለሚለው ጥያቄያችን መልስ ማግኘት ካልተቻለ ሁሉ ነገር ድግምግሞሽ ነው። ሕይወት ባዶ ሆኖባቸው ሰሞኑን ብዙ የምናውቃቸው ሰዎች  ጓደኞቻችን ወይም ብዙዎች በተለያየ ምክንያት እየተለዩን ነው አዝነን ብንረሳውም ተራችንን የምንጠብቅ የነገ ተረኞች መሆናችን ግን ታሳቢ አናደርገውም። ሞት የሚባል ነገር እንዳለ መረሳቱ ደግሞ ጥሩ ሕይወት መኖርን እንዳናስብ ያደረገ ይመስለኛል ምክንያቱም መኖር ማለት መሰንበት ማለት ብቻ ስላልሆነ ሕይወትና ሞት እነኚህ ሁለቱ ተቃራኒ ብቻ ሳይሆኑ የማይነጣጠሉም ናቸው አንዱን ማሰብ ሌላውንም ማሰብ ነው ሞትህን ማሰብ ከአስፈሪነቱ በላይ ሕይወትህን በአግባቡ እንድትኖር የሚያደርግህ ልዩ technique ነው። ማለቂያ ለሌለው ከንቱ ፍላጎታችን ገደብ ያበጅልናል ሥጋችንን ብቻ በማጥገብ ብንኖር የተጠማ እና የደከመ መንፈስ ግን እንዲሁ እንደማይረካና እንደማያርፍ ባለፉት ሰዎች በኩል ይተርክልናል... ዛሬ ቆመን የምንረማመድበት መሬት ስር ነገ  ተጠጋግተን እንደምንቀበርበት ብናስብ ኖሮ የሚያከባብር እንጂ የሚያጣላ መሬት አለመኖሩን እንረዳ ነበር አፈር ነንና ወደ አፈር እንመለሳለን እስክንነሳ ይቺን ባንረሳ! እድሜልክ ለማንኖርባት አለም ክፋት ሳይሆን መልካም እናድርግ !! 🙏 መልካም ምሽት 🙏 ✍ ዳናይት ሐጎስ 🗣Tesh5050 @Ethio_Arts7
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
💫 የምድራችን ባለፀጋ እንዲህ ይለናል :- የዩኒቨርስቲ ትምህርቴን እንኳን በአግባቡ አልተከታተልኩም የምወዳቸው ጓደኞቼም ወደ ቀጣዩ ክፍል ሲያልፉ እኔ ማለፍ አልቻልኩም አሁን እነሱ ኢንጂነር ናቸው እኔ ደግሞ ከነሱ በተሻለ ደረጃ እገኛለሁ ፤  ስለዚህ አንተን ልዩ የሚያደርግህ መማር አለመማርህ አይደለም በልብህ ውስጥ ያለ የሚቀጣጠል ፍላጎት,እችላለሁ የሚል ጤነኛ አመለካከት እና ከጥርጣሬ የፀዳ ጠንካራ እምነት እንጂ:: ✍️ *ድሀ ሆነህ ብትወለድ ጥፋቱ ያንተ አይደለም:: ✍️ *ድሀ ሆነህ ብትሞት ግን ጥፋቱ ያንተ ነው። BILL GATES
إظهار الكل...
👍 1
አንች ነሽ አለሜ !! 🥰 ጨረቃን አስንቀሽ ከዋክብትን መስለሽ ከቤትሽ ብቶጪም በጠጪዋች አለም ምንም ብትዋቢም ከመጠጥ አትበልጪም ለዓይን የሚማርክ ፍርስራሹ ገላሽ በሽቶ ቢወዛም የቆዳሽ መለስለስ ያንቺ ጥሩ ጠረን ለኔ አረቄ አይገዛም እልፎች ቢጣሉብሽ ለመልክሽ ቢሰግዱ እኔ ሚያሳስበኝ አልኮል መወደዱ ከናፍርሽ ቢዋብ ያየሽ ሰው በሙሉ ስላንቺ ቢያወሳም ጣፋጭ ያልሽው ከንፈር አረቄን ተክቶ ችግር አያስረሳም ይልቅስ አፈር ሳይጫነን መላከ ሞት በሮ ወደኛ ሳይመጣ መኳኳሉን ትተሽ መሽቀርቀሩን ትተሽ ነይ አረቄ እንጠጣ !! 😚 ከአረቂ ጠጪዎች ማህበር !! 🥛 @Ethio_Arts7 @Ethio_Arts7
إظهار الكل...
😁 2
ስለ prison Break film አስገራሚ እውነታዎች የፊልሙ መሪ ተዋናይ Michael ላይ ያለውን fake tattoo's በ ሰውነቱ ላይ  ለማስቀመጥ 4 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ይወስድ ነበረ የካራክተሮቹ ስም የተወሰደው የ US ፕሬዘዳንት ከነበሩት ሰዎች ነው T-bag ፦Theodore Roosevelt, lincoln ፦ Abreham Lincoln, Michael Scofield ፦ Edward Scofield… sara tancredi የመጀመሪያው Season ሲያልቅ ካቅም በላይ በወሰደችው እፅ መሞት ነበረባት ግን በአድናቂዎቿ እገዛ ፊልሙን እንድቀጠል ሆናለች በድጋሚም season 3 ላይ ሞታ ነበር ግን አሁንም በአድናቂዎቿ እገዛ ተመልሳለች ከ ሁለት ተዋናዮች ውጪ ሌሎቹ ተዋናዮች በእውነተኛ ህይወተቻው ታስረው ያውቃሉ በፊልሙ ላይ  Fox river ተብሎ የሚጠራው እስር ቤት ትክክለኛው ስሙ the Joliet correctional center ነው የሚገኘውም በ Jeliot, illinois ነው     Fox River በ Western chicago land የሚገኝ ወንዝ ነው Wentworth Miller ፊልሙን    ለመስራት የወሰነው ቀረፃ ሊጀመር 5 ቀን ብቻ ሲቀረው ነው ምንጭ: medium
إظهار الكل...
👍 2 1
አለምን ጉድ ያሰኘ  ዜና ነበር በወቅቱ በዚህ ወር ነበር .... 6 የዕድሜ ልክ እስር የተፈረደባቸው  ፍልስጤማዉያን ወጣቶች በከፍተኛ ደረጃ ጥበቃ ከሚደረግለት የእስራኤል እስር ቤት ውስጥ መሬትን ውስጥ ለውስጥ  በመሰርሰር ያመለጡት፡፡ ከመካከላቸው አንዱ በ19 አመቱ ወደ እስር ቤት የገባ ሲሆን 27 አመትን በእስር አሳልፎ በ46ኛ አመቱ ዳግም ፍልስጤን ለማየት ብቅ ብሏል። እድሜውን ሙሉ ትግል ። ምናልባትም ይህ ክስተት prison break የሚለውን ፊልም ያስታውሰናል !! @Ethio_Arts7 @Ethio_Arts7
إظهار الكل...
👍 3
ለፈገግታ!😂❤️ የግጥሜ ርዕስ አይዞህ ..!☺️😁 መኖርህ መጥፋትህ የሚያስጭንቃቸው ማጣት መከፋትህ የሚያሳስባቸው የሚጨነቅልህ ስላንተ የሚያስብ በዙሪያ ከጠፋ  ማንም የለኝ ብለህ ከቶ እንዳትከፋ መኖርክን ፈላጊ ጠዋት ማታ አሳቢ እንዲኖር በተስፋ በርከት ያለ ገንዘብ ተበድረህ ጥፋ...😂 @Ethio_Arts01
إظهار الكل...
👍 2
❤️የዲሽ ሰሪው የፍቅር ግጥም                            😁😁 እኔ ወድሻለሁ…… ዲሽ ላይ እንደመዉጣት በጠራራ ፀሃይ ጣራ ላይ መሰጣት በናፍቆት አለንጋ በመራራው ቅጣት አንቺን እያሰቡ ቡለን እነደመፍታት በደንብ እንደማጥበቅ ደግሞ እንደማላላት እኔ ወድሻለሁ.....    ከሁሉም ቤት ገብቶ     ሁሉን ቲቪ ሞልቶ     ሰውም ተደስቶ     በሪሞቱ ከፍቶ     ቃናን እንደማየት እኔ ወድሻለሁ.... chanal እንደመሙላት Qualty ዘጭ አድርጎ በHD ጥራት $scarmble ቻናል በኮድ እንደመክፈት እኔ ወድሻለሁ.. ዛፍ የበዛበት ጣራ ላይ ወጥቶ Qualtiy ለማምጣታት ተለፍቶ ተለፍቶ እስከ ጥግ አጓግቶ በሜኑየ አንደበት ገብቷል እንደማለት..! 😂😂😂😂 @Ethio_Arts7 @Ethio_Arts7
إظهار الكل...
👍 2😁 2
Now airdrop like notcoin join my family
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸